Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ቅዱስ ነህ ቅዱስ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃላቶች ሁሉ አነሱብኝ ላመሰግንህ ፈልጌ በማንስ ቋንቋ ላሞግስህ የእኔ ጌታ እንዴት አድርጌ አምላኬ ሆይ አምላክ ነህ ንጉሤ ሆይ ንጉሥ ነህ ከዚህስ??? ሌላ ምን ለበልህ ከዚህስ??? ሌላ ማን ልበልህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ አንተ ታላቅ ነህ እጅግ ገናና ቃል የማይገልጸው ውበትህ ዝናህ የምድር ቋንቋ የሰው ቃላት ለእኔ አነሰብኝ ላዜምበት በመላዕክቱ ቋንቋ ልሳን ቅዱስ ቅዱስ ነህ ቅዱስ ለበልህ (፪x) እስቲ ልጥራው ስምህን ፍፁም ቅዱስ የሆነውን አንተ በራስህ ቅዱስ በማንነትህ ቅዱስ በስራህ ሁሉ ቅዱስ በአደራረግህ ቅዱስ አንተ ብቻህን ቅዱስ በማንነትህ ቅዱስ በስራህ ሁሉ ቅዱስ በአደራረግህ ቅዱስ ቅዱስ ነህ ቅዱስ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ) ቅዱስ ቅዱስ (ቅዱስ ኢየሱስ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃላቶች ሁሉ አነሱብኝ ላመሰግንህ ፈልጌ በማንስ ቋንቋ ላሞግስህ የእኔ ጌታ እንዴት አድርጌ አምላኬ ሆይ አምላክ ነህ ንጉሤ ሆይ ንጉሥ ነህ ከዚህስ ሌላ ምን ለበልህ ከዚህስ ሌላ ማን ልበልህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዙፋንህን ክብር ድምቀት የግዛትህን ወሰን ስፋት የጌትነትህን ስልጣን ብቃት የስምህን ዝና አለቅነት በተመረጠው ቃልና ቅኔ ብዘምር/ብቀኘው እንኳን አልረካም እኔ (፪x) እስቲ ልጥራው ስምህን ፍፁም ቅዱስ የሆነውን አንተ በራስህ ቅዱስ በማንነትህ ቅዱስ በስራህ ሁሉ ቅዱስ በአደራረግህ ቅዱስ አንተ ብቻህን ቅዱስ በማንነትህ ቅዱስ በስራህ ሁሉ ቅዱስ በአደራረግህ ቅዱስ ቅዱስ ነህ ቅዱስ (ቅዱስ ነህ ቅዱስ) ቅዱስ ቅዱስ (ቅዱስ ኢየሱስ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ