Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ቅዱስ ቅዱስ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ (፫x) እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ (፫x) አምላኬ ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ ሰው ሁሉ በድሏል ሃጥያትንም ሰርቷል ጻድቅ የለም ማንም ክብርህ ጎሎበታል አንተ ራስህ ፈቅደህ ባትቀድሰው ኖሮ ማን ይጠጋ ነበር ወደ ፊትህ ደፍሮ ነቀፋ የሌለብህ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ትላንትናም ዛሬም ቅዱስ ነገም ለዘላለም ቅዱስ ነውር የሌለብህ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ትላንትናም ዛሬም ቅዱስ ነገም ለዘላለም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ (፫x) እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ (፫x) አምላኬ ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ መላዕክትህ እጅግ ቅዱሳን ሲሆኑ አቅም:ከሰሳቸው:አንተ ፊት ሲቆሙ እንደሰማይ ጥራት ቅዱስ ነን ብልህ ሰማያት ከፊትህ ብጹሃን አይደሉም በምን ይመሰላል ቅድስናህ በሰማይ በምድር አልተገኘምና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ (ቅዱስ (፬x) ቅዱስ (፫x))
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ