Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ቀን ሳለ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቀድሞ ወፉ ሳይጮህ ጠዋት በማለዳ ጌታ ፈጥኖ መጣ ልጆቹን ሊያነቃ ማን ይላከኝ ብሎ ስራውን ሊሰራ እጣውን ለወደደው ተሰጠው አደራ ዓለም ቀውጢ ሆና እጅግ ተጨንቃለች በል ስጣት መድሃኒት ፈውስ አታተማለች ፍጠን ልጄ አለው ሳይመሽብህ ቀኑ መርቆ ሰደደው እንዲቀና መንገዱ ቢነቃም ማለዳ እጅ እግሬን እያለ ከቤቱ የወጣው አርፍዶ ነበረ ከመንገዱ ሳለ ገና ሳያጋምስ ጠለቀበት ጀምበር ከቦታው ሳይደርስ መራመድ ቢጀምር ብርሃኑ ጨላልሞ ተሰብሮ ወደቀ መልዕክቱን አንግቦ ምን ሊጠቅመው ታዲያ በጸጸት መንደዱ መሮጡ በበጀው ብሩህ ሳለ ቀኑ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቀን ሳለ ልሩጥ ሳይጨልም ብርሃኑ ሳይመጣ ጽልመቱ ሳይዘኝ ድባቡ (ልሩጥ) ወገግ ሲል ቀኑ (ልሩጥ) ሳይጠልቅ ጀምበሩ (ልሩጥ) ሳይደክም ጉልበቴ (ልሩጥ) ሳይዝል ሰውነቴ ሳይደክም (ልሩጥ) ጉልበቴ ሳይዝል ሰውነቴ ሳይመጣ (ልሩጥ) ጽልመቱ ሳይዘኝ ድባቡ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትንፋሽ ያለው ፍጥረት መሽቶለት ሲነጋ አለው ብዙ ተግባር ዛሬን እንዲተጋ አለው ብዙ ልፋት አለው ብዙ ጥረት ነገም ሌላ ቀን ነው ሌላ ደግሞ ሂደት ሳይተጉበት ዛሬ ሳይኖሩ ለዛሬ አንዳች ሳይጨበጥ ሲገፋ ያ ዕድሜ ምን ሊፈይድ ታዲያ በጸጸት መንደዱ መሮጡ ይበጃል ምቹ ሳለ ቀኑ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቀን ሳለ ልሩጥ ሳይጨልም ብርሃኑ ሳይመጣ ጽልመቱ ሳይዘኝ ድባቡ (ልሩጥ) ወገግ ሲል ቀኑ (ልሩጥ) ሳይጠልቅ ጀምበሩ (ልሩጥ) ሳይደክም ጉልበቴ (ልሩጥ) ሳይዝል ሰውነቴ ሳይደክም (ልሩጥ) ጉልበቴ ሳይዝል ሰውነቴ ሳይመጣ (ልሩጥ) ጽልመቱ ሳይዘኝ ድባቡ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"እራሱን የሚወቅስ እራሱንም ሚዘልፍ ስንቱ ነው በቤቱ እለት በእለት ሲያልፍ ዛሬ የትላንት ውጤት መሆኑ ሚገባው አንዳንዱ ዘግይቶ በረፋዱ ላይ ነው እንግዲያው በቀረው በተረፈው ዘመን ኋለእኛው ይበርታ ሊበቀል ትናንትን የወደቀ ይነሳ ራዕዩ ያድስ ሃይልን በሚሰጠው በእግዚአብሔር መንፈስ"
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ