Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ቀና አልኩኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልጨምር እንጂ እኔም እንዲህ ልበል ሸክሜን ከላዬ ላረክለኝ ገለል ብዙ ብለውሃል ወዳጅ ጓደኞቼ አይበቃም ልጨምር እኔም ተስማምቼ መልካምነትህን ባለኝ አቅም ላውራ ተነግሮ ባያልቅም ጌታ የአንተ ስራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልካም ነህ ከተባልከው በላይ (፪x) ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ በላይ በላይ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሳሾቼ ቀርበው ሲቀበጣጥሩ በሆነ ባልሆነው ነገር ሲሽርሩ ጉልበት የሚያደክም ልብንም የሚያርድ ነበረ ቃላቸው ቅጥርን የሚንድ ለልጅህ እራርተህ ቁጣህ በተናቸው ፍፁም አልተውከኝም እንደምኞታቸው እነሱ ወደቁ ተሰነካከሉ በአንተ ተደግፌ አመለጥኩ ከሁሉ ቀና አልኩኝ ከአንገቴ የልቤ ደረሰ በየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰ ያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናት አልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታት ቀና አደረገኝ ቀና የልቤ ደረሰ በየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰ ያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናት አልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልካም ነህ ከተባልከው በላይ (፪x) ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ በላይ በላይ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አትገመትም እንደዚህ ተብለህ በሰው አይምሮ መቼ ተመዝነህ መልካምነትህ ፍቅርህም ቢወራ ተነግሮ አያልቅም ሁሉም በየተራ እልፍ ልሳኖች ሺህ ቃል ቢደረደር ሊገልጥ አይችልም ጌታ የአንተን ፍቅር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መልካም ነህ ከተባልከው በላይ (፪x) ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ በላይ በላይ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቀና አልኩኝ ከአንገቴ የልቤ ደረሰ በየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰ ያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናት አልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታት ቀና አደረገኝ ቀና የልቤ ደረሰ በየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰ ያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናት አልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ