Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ቀንበር ሰብሮ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቀንበር ሰብሮ እስራትን የሚፈታ አሃሃሃ ማን እንደ ጌታ ማን እንደኢየሱስ ማን እንደጌታ ከፍ የሚያደርግ አንስቶ ከውርደት ቦታ አሃሃሃ ማን እንደጌታ ማን እንደ ኢየሱስ ማን እንደጌታ ለዚህ ጌታ እሰግድለታለሁ ተሸክሞኝ እዚህ ደርሻለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለዚህ ንጉሥ እቀኝለታለሁ በእርሱ ብርታት ዛሬን አይቻለሁ ምስኪን ችግረኛን እንደማንም ሳይተው እንደ ባለማዕረግ ስፍራን የሚሰጠው የወደቀን ማንሳት ክብር የሆነለት መታሰቢያም ሚያቆም ሰርቶ ታምራት ባርኮ እየባረከ በእርሱ ደግነት አክብሮ የሚያኖር ነው መልካም አባት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቀንበር ሰብሮ እስራትን የሚፈታ አሃሃሃ ማን እንደ ጌታ ማን እንደኢየሱስ ማን እንደጌታ ከፍ የሚያደርግ አንስቶ ከውርደት ቦታ አሃሃሃ ማን እንደጌታ ማን እንደ ኢየሱስ ማን እንደጌታ ለዚህ ጌታ እሰግድለታለሁ ተሸክሞኝ እዚህ ደርሻለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለዚህ ንጉስ እቀኝለታለሁ በእርሱ ብርታት ዛሬን አይቻለሁ ምሕረቱን አብዝቶ ሞገስ የሚሰጥ የጠላትን ከፍታ ወስዶ ሚያስረግጥ በክንፎቹ ጥላ ሸሽጎ የሚያኖር ተማምኖ ለተራው ስሙን የሚያከብር እጅግ የሚራራ የበዛ እርዳታው እንደ እግዚአብሔር ያለ ደግ አምላክ ማን ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቀንበር ሰብሮ እስራትን የሚፈታ አሃሃሃ ማን እንደ ጌታ ማን እንደ ኢየሱስ ማን እንደጌታ ከፍ የሚያደርግ አንስቶ ከውርደት ቦታ አሃሃሃ ማን እንደጌታ ማን እንደ ኢየሱስ ማን እንደጌታ ለዚህ ጌታ እሰግድለታለሁ ተሸክሞኝ እዚህ ደርሻለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለዚህ ንጉስ እቀኝለታለሁ በእርሱ ብርታት ዛሬን አይቻለሁ ከፍ ከፍ ይበል የእኔ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል ከፍ ከፍ ይበል የእኔ ወዳጅ ከፍ ከፍ ይበል እንደሱ ጌታ እስቲ የታል (፪x) እንደሱ ፍቅር እስቲ የታል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ