Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ርህራሄህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሙግቴን የረታህ ያሸነፍህልኝ በበደል መንገድ ላይ፣ በኀጢአት ሳልገኝ፣ መንገዴም የቀና፣ አረማመዴም ልክ፣ ሆኖ አይደል በፊት እህ ፣ በፍርድ ወንበሬ የቆምህ ገና ሳለሁ በኀጢአት በጨለማ መዳፍ፣ ሕይወት ሰጥተህ ፍርዴን ረታህ፤ ገልጠህ አዲስ ምዕራፍ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ርኅራኄህ ወደኔ አመጣህ (*2) ይህ ቅን ልብህ እኔን ማለፍ ቢያቅተው፣ ያለምክንያት ምሕረትን አገኘሁ፤ ይህ ቅን ልብህ እኔን ማለፍ ቢያቅተው፣ ኀጢአተኛዋ ምሕረትን አገኘሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በኀይል ቢሆን ከደካሞች ተራ፣ በጻድቃን ማኅበር በኀጢአተኞች ጎራ፣ የምሰለፍ እኔን ለሕይወት ልታስብ፣ ከርኅራኄህ ውጪ እህ ምንስ ሊገኝ ሰበብ?
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ርኅራኄህ ወደኔ አመጣህ (*2) ይህ ቅን ልብህ እኔን ማለፍ ቢያቅተው፣ ያለምክንያት ምሕረትን አገኘሁ፤ ይህ ቅን ልብህ እኔን ማለፍ ቢያቅተው፣ ኀጢአተኛዋ ምሕረትን አገኘሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዕድፋሙን ታሪክ ሻርክልኝ እንዳልነበር፣ ምሕረትህ አወጣ ለሕይወቴ አዲስ ጀምበር ታምር ነው፤ ተባልሁኝ እኔም የእግዚአብሔር ልጅ በደሌ ተሽሮ ተወግዶልኝ ፍርድ በኢየሱስ ቤዛነት እኔም ገባሁ ከደጅ፤ በደሌ ተሽሮ ተወግዶልኝ ፍርድ ምላሽ ‘ሚሆን አጣሁ ለውለታህ ምን ደርሶ ጥግህ ላይ ምን ሊመጥንህ? ደስ ካሰኘህ ሞልቶ በዐይንህ፣ ራሴን በመሠዊያው ላኑርልህ፤ ደስ ካሰኘህ ሞልቶ ባይንህ፣ በገዛ ዘመኔ ላገልግል ፈቃድህን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ