Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሳሙኤልን እንካ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
1.በፊትህ እስክጥለው የኔ ነበረ በትሩ ፈቃዴን ማድረጊያ ያልታየኝ አቅሙ ከምርኩዝ የማያልፍ የማይዘልቅ ከማገጃ በእጄ የከረመ ድጋፍ መወጣጫ ያን እለት ገብቶኛል ትኩረቴን ስትስበው በሚነድ ቁጥቋጦ እግሬን ስታፈጥነው የሰጠኝን መልሼ ብጥል ከእግሮችህ ስር እንደ ምትሰራበት ባንተ እጅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲያምር አውቂያለሁኝ [ 2× ] እንካ ጊዜዬን ተጠቀምበት በልብህ እንዳለው አከናውንበት እንካ ያለኝን ወርቅ እና ብር እኔ ጋር ሆኖ ጓዳ እንዳይቀር [ 2× ]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
2.ሁለት አሳና አምስት እንጀራ ከኔ አያልፍም በሰው ሲሰላ ለራሴ ነበር ሰንቄ የያዝኩት ረሀቡ ሲጠና ብጎርሰው ያልኩት የአንተ ግምት ከእኔ ካለፈ ብዙ ልታጠግብ ከእጄ ወስደህ እንቢ አልልም ስስት ለቆኛል ከእኔ ቢወጣ እልፍን ይሸኛል [ 2× ]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አስደምሞኛል ተደንቂያለሁ ጥቂት ነበረ በእጄ ላይ ሳየው ይለፍ ካንቺ ካልክ አገር ሊያበላ ይውጣልኝ ከእጄ ይሁን ለሌላ [ 2× ] ይለፍ ካንተ ካልክ አገር ሊያበላ ይውጣልኝ ከእጄ ይሁን ለሌላ [ 2× ]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
3.ምን ክፋት አለው ቢያገለግለኝ አገር ሁሉ ያውቃል እንደሰጠኸኝ እንደተቀበልኩት በለቅሶ በእንባ በስለት ክምር ቤቴ እንደገባ ከሚሆን የራሴ እኔው ጋር ቀርቶ መልሼ ልስጥህ ልይ ሌላውን በቅቶ ስስት ሳይዘኝ እንዴ ሳልልህ ይኸው አኖርኩት ከእግሮችህ ስር [ 2× ]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሜን ይሁና ሳሙኤልን እንካ ትርፍም ባይኖረኝ እሱን ሚተካ አይቆይ ካንቺ ጋር ካልክ አምጪው ለኔ ለትውልድ ይሁን ይለፈኝ እኔን [ 2× ] አይቆይ ካንተ ጋር ካልክ አምጣው ለኔ መልሼ ልስጥህ ይለፈኝ እኔን [ 2× ]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሽታውን ሳልጠግበው የልጅነቱን ነግቶልኝ ሳላይ ጨዋታ ሳቁን ጥቂት ቆይቶ ሳያባብለኝ እንካ በማለዳ ተቀበለኝ [ 2× ]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሜን ይሁና ሳሙኤልን እንካ ትርፍም ባይኖረኝ እሱን ሚተካ አይቆይ ካንቺ ጋር ካልክ አምጪው ለኔ ለትውልድ ይሁን ይለፈኝ እኔን [ 2× ] አይቆይ ካንተ ጋር ካልክ አምጣው ለኔ መልሼ ልስጥህ ይለፈኝ እኔን [ 2× ]
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ