Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰበብ ፈላልጌ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እዘምራለሁ እዘምራለሁ እዘምራለሁ ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር በብዙ ምስጋና ፊቱ እቆማለሁ (፬x) ክበር ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥ ንገሥልኝ (፪x) አይጠፋም ከህሊናዬ ያረክልኝ በልቤ ጽላት ተጽፏል የዋልክልኝ አይጠፋም ከህሊናዬ ያረክልኝ በልቤ ክታብ ይኖራል የዋልክልኝ ተጐትጉቼ አይደለም ጌታን የማመልከው ስለተደረገልኝ ደግሞም ስለሚገባው ነው ልቤን ፈነቃቅሎ ነድሎ የሚወጣ አለኝ ብዙ ምስጋና የፍቅር እጅ መንሻ ቢሆንልኝ እስቲ ልሰዋለት ደስ እያለኝ ክበር ክበር ክበርልኝ ንገሥ ንገሥ ንገሥልኝ (፪x) አንድ ጊዜ ስለሁሌ ራስ ህን ሰጠኸኝ የቀራንዮ ወዳጅ እኔን የወደድከኝ ዛሬም በአብ ቀኝ ሆነህ የምትማልድልኝ ከሞት ከሃጥያት እስራት ነፃ ያወጣኸኝ ሰበብ ፈላልጌ ምክንያት ፈላልጌ ላሞጋግስህ (፪x) አልጣጣም አለኝ ምስጋናዬ ካረግክልኝ ጋራ በኑሮዬ (፪x) የእለታት ዑደት በሚለዋውጡት እረፍት አሳርፈኸኛል ለኔስ ሆኗል ሁሌ ሰንበት ዓለም የማታውቀው የማትሰጠውን ሰጥተኸኛል ሰላም አይምሮ የሚያልፈውን ሰበብ ፈላልጌ ምክንያት ፈላልጌ ላሞጋግስህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ