Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰላም አለ ለእኔ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም አለኝ (፫x) በልቤ በልቤ ቅዱስ ቃሉን አንብቤ ደህንነት አግኝቻለሁ በጌታ ሰላም አግኝቻለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላሜ በውስጤ እንዲህ የፈሰሰው ኢየሱስ በደሙ ሕይወቴን ገዝቶት ነው በጭንቅ ከመወጠር አዕምሮዬ ያረፈው እረፍት የሚሰጠው ጌታ ስላለኝ ነው ባይሆንማ ኢየሱስ ለእኔ ባይኖርልኝ ሕይወቴን ባይገዛው ባይቆጣጠረኝ በጭንቀት ተይቬ ጉስቁልና ከቦኝ በስቃይ ተውጬ ነበረ የምገኝ ግን ጌታዬ ኢየሱስ እርሱ ስላለልኝ እረፍት አግኝቻለሁ ተፈትቻለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም አለኝ (፫x) በልቤ በልቤ ቅዱስ ቃሉን አንብቤ ደህንነት አግኝቻለሁ በጌታ ሰላም አግኝቻለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልቤ መልካም ነገር እንዲህ ያፈለቀው የእግዚአብሔር ሃሳብ ሕይወቴን ሞልቶት ነው ልቤን ለእርሱ አርፎ ተዋርዶ የተገዛው እውነተኛ ፍቅሩን አውቆ ተረድቶት ነው ሕይወቴ ነው ነው ሰላሜ ነው ነው እረፍቴ ነው ነው አቅሜ ነው የምመካበት ሌላ ምን አለ ለእኔስ ኢየሱሴ ካለ ባይሆንማ ኢየሱስ ለእኔ ባይኖርልኝ ሕይወቴን ባይገዛው ባይቆጣጠረኝ በጭንቀት ተይቬ ጉስቁልና ከቦኝ በስቃይ ተውጬ ነበረ የምገኝ ግን ጌታዬ ኢየሱስ እርሱ ስላለልኝ እረፍት አግኝቻለሁ ተፈትቻለሁኝ (፪x) በጤንነት ሆኜ መውጣቴ መግባቴ ኢየሱስ ሆኖልኝ ነው ኃይልና ጉልበቴ ወደ መልካም ስፍራ እግሬ የሚሮጠው እግሬን የሚመራ ኢየሱስ ሆኖ ነው ሕይወቴ ነው ነው ፈዋሼ ነው ነው እረፍቴ ነው ነው አቅሜ ነው የምመካበት ሌላ ምን አለ ለእኔስ ኢየሱሴ ካለ ባይሆንማ ኢየሱስ ለእኔ ባይኖርልኝ ሕይወቴን ባይገዛው ባይቆጣጠረኝ በጭንቀት ተይቬ ጉስቁልና ከቦኝ በስቃይ ተውጬ ነበረ የምገኝ ግን ጌታዬ ኢየሱስ እርሱ ስላለልኝ እረፍት አግኝቻለሁ ተፈትቻለሁኝ (፪x) አቅሜ የእርሱን ስራ እንዴት ሊናገረው የእርሱ ውለታ በልቤ ሞልቶ ነው ልቤም መስቀሉ ስር ስለተዋረደ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጤ ነደደ ባይሆንማ ኢየሱስ ለእኔ ባይኖርልኝ ሕይወቴን ባይገዛው ባይቆጣጠረኝ በጭንቀት ተይቬ ጉስቁልና ከቦኝ በስቃይ ተውጬ ነበረ የምገኝ ግን ጌታዬ ኢየሱስ እርሱ ስላለልኝ እረፍት አግኝቻለሁ ተፈትቻለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተለወጥኩኝ (፫x) በኢየሱስ በኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዲስ ፍጥረት ሆኛለሁ መንፈሱን አግኝቻለሁ በጌታ ለውጥን አግኝቻለሁ የእግዚአብሔር ማዳን ለሰው የማወራው ማዳኑን በዐይኔ ስለአየሁኝ ነው ሰዎችን ለመውደድ ለማፍቀር የቻልኩት በጌታዬ ፍቅር ስላገኘውሁ ነው እረፍት እረፍት አለኝ (፫x) በኢየሱስ በኢየሱስ የማይጠፋ ደስታ የማይለወጥ ተስፋ በሕይወቴ በጣም ተስፋፋ ባይሆንማ ኢየሱስ ለእኔ ባይኖርልኝ ሕይወቴን ባይገዛው ባይቆጣጠረኝ በጭንቀት ተይቬ ጉስቁልና ከቦኝ በስቃይ ተውጬ ነበረ የምገኝ ግን ጌታዬ ኢየሱስ እርሱ ስላለልኝ እረፍት አግኝቻለሁ ተፈትቻለሁኝ (፪x) ሕይወቴ ነው ነው ፈዋሼ ነው ነው እረፍቴ ነው ነው አቅሜ ነው የምመካበት ሌላ ምን አለ ለእኔስ ኢየሱሴ ካለ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ