Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰላም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ነው ከጌታ ጋር ውሎ ማደር መልካም አምላክ በእቅፉ ይዞኛል አልሻም ምንም ከእርሱ ሌላ ወዳጅ የለም ፍቅሩ ከጨለማ ስቦ አውጥቶኛል ሁሉን በሚችለው አምላክ ጥላ ስር አድራለሁ ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ ጌታ መልካም አምላክ ነው (ኦሆሆሆ) ጌታ መልካም አምላክ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላምን ይሿታል በወርቅ በብር ሊያገኟት በዓልማዝ በዕንቁ አትመጣም ምን ያህል ቢያፈሱላት ከእግዚአብሔር የታረቀ እርሱ ነው የዘየደ በአምላክ ሰላም ይጠግባል በመንገዱ የሄደ (፪x) በፈቃዱ የሄደ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ነው ከጌታ ጋር ውሎ ማደር መልካም አምላክ በእቅፉ ይዞኛል አልሻም ምንም ከእርሱ ሌላ ወዳጅ የለም ፍቅሩ ከጨለማ ስቦ አውጥቶኛል ሁሉን በሚችለው አምላክ ጥላ ስር አድራለሁ ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ ጌታ መልካም አምላክ ነው (ኦሆሆሆ) ጌታ መልካም አምላክ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሆድ በእንጀራ ቢሞላ ገላም ምርጡን ቢለብስ የነፍስ ጐዶሎ አይሞላም ሰው ሁሉን ቢያግበሰብስ ሰማያዊው ደስታ አምላክ ከላይ የላከው ሰላም ማለት ኢየሱስ ነው ተሰፍሮ የማይለካው (፪x) ሰው ዓለምን አትርፎ ውድ ነፍሱን ቢያዶላት ከቶ ምን ይጠቅመዋል መጨረሻው ነው ጥፋት ብሩክ ትሁን ያቺ ቀን ወንጌል የሰማሁባት በክርስቶስ መስቀል ስራ ከአምላክ ጋር የታረቅኩባት (፪x) ወንጌል የሰማሁባት አሄ ሰላም ያገኘሁባት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ነው ከጌታ ጋር ውሎ ማደር መልካም አምላክ በእቅፉ ይዞኛል አልሻም ምንም ከእርሱ ሌላ ወዳጅ የለም ፍቅሩ ከጨለማ ስቦ አውጥቶኛል ሁሉን በሚችለው አምላክ ጥላ ስር አድራለሁ ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ ጌታ መልካም አምላክ ነው (ኦሆሆሆ) ጌታ መልካም አምላክ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ