Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰላም ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባይሆን ኖሮ እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይጋርደኝ ቅጥርን ባይቀጥር(፪) ጠላቶቼ በቁጣቸው ብዛት ህያው ሳለሁ በዋጡኝም ነበር(፪) ግን እግዚአብሔር ምህረትን አበዛ አሻገረኝ መንገድ አበጀና (፪) ይኸው ዛሬ በህይወት ቆሚያለሁ በብዙ ድል በብዙ ምስጋና (፪)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተጠነቀቀልኝ ጌታዬ ተጠነቀቀልኝ ተጠነቀቀልኝ አምላኬ ተጠነቀቀልኝ(፪)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ንብ ማር እንደሚከብ ከበቡ በጭካኔ መንፈስ አየሉ ከጃቸው ሚያስጥል እንደሌለ እጅግ የበረቱ መሰሉ አላስተዋሉትም ነበረ ከኔ ጋር ያለውን እረኛ ድካም ከቶ እንደማያውቀው እኔን ለማዳን እንደማይተኛ ስላለ ግን ጌታ ከጎኔ ስላል እርሱ ካጠገቤ በጠላቴ ፉከራ ዛቻ ስጋት አይገባውም ይህ ልቤ ተማምኜ በርሱ ተማምኜ በትከሻው መሃል አድራለሁ ዘላለም በክንፎቹ ጥላ በሰላም በደስታ ኖራለሁ ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነዉ ጌታ ነው ከጎኔ ያለዉ ደህና ነው ሁሉ ደህና ነዉ ጌታ ነው በቤቴ ያለዉ የላባ ቀንበር ቢከብደበት በቸገር ቢጠማ ቢከፋ አመልጣለሁ ብሎ ቢያስብም ማልዶ ቢኮበልል ቢጠፋ ተከታተለዉ ደረሰበት በቁጣው ሊያጠፋውም ዝቶ የወደደውንም እንዲያደርግ በእጁ በሃይሉ ተመክቶ የያቆብ አምላክ ቀደመ ለላባ በህልም ነገረው እንክዋን ልትጎዳ ልታጠፋው በክፉ ቃል አትናገረው በማስጠንቀቂያ ቃል ገስጾ ሃሳብ እቅዱን አፈረሰ ያሳዳጁን ዛቻ ላልሰማው ለባሪያው ለያቆብ ደረሰ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነዉ ጌታ ነው ከጎኔ ያለዉ ደህና ነው ሁሉ ደህና ነዉ ጌታ ነው በቤቴ ያለዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባይሆን ኖሮ እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይጋርደኝ ቅጥርን ባይቀጥር(፪) ጠላቶቼ በቁጣቸው ብዛት ህያው ሳለሁ በዋጡኝም ነበር(፪) ግን እግዚአብሔር ምህረትን አበዛ አሻገረኝ መንገድ አበጀና (፪) ይኸው ዛሬ በህይወት ቆሚያለሁ በብዙ ድል በብዙ ምስጋና (፪)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተጠነቀቀልኝ ጌታዬ ተጠነቀቀልኝ ተጠነቀቀልኝ አምላኬ ተጠነቀቀልኝ(፪)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ብርሃኔ ነው ለኔ ጨለማው መንገዴን እንዳይዘጋ ፍርሃት ስጋት ሁሉ ቀረ በልጁ ወደርሱ ስጠጋ ተሰነካክዬ እንዳልቀር ህይወቴም እንዳትሆን ከንቱ እንዳልሆንበት መሳለቂያ ገነነልኝ ለኔስ ምህረቱ ስላለ ግን ጌታ ከጎኔ ስላል እርሱ ካጠገቤ በጠላቴ ፉከራ ዛቻ ስጋት አይገባውም ይህ ልቤ ተማምኜ በርሱ ተማምኜ በትከሻው መሃል አድራለሁ ዘላለም በክንፎቹ ጥላ በሰላም በደስታ ኖራለሁ (፱)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ