Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰላም ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መኖሪያዬ የዘላለም አምላክ የአባቶቼ የነ ሙሴ ኣባት እንደ እግዚኣብሔር ያለ ማንም የለም የሚያውቅልኝ እንደ አንተ አላገኝም ብታድነኝም ባታዳነኝም አንተ መልካም ነህ ይህንን አድርግ ያንን አታድርግ መች ትባላለህ ላደረራግህ ማስተካከያ ከማንም አትሻም ፍፁም በስራህ ፍፁም በምክርህ አትሳሳትም ያስጨነቀኝ ቀንበሬን ውስጤን አንቆ የያዘው ለእኔ እንጂ ቢከብደኝ ኢየሱሴ ለአንተ እንዴት እንዴት ቀላል ነው የዛሬው ድቅድቅ ሌሊቴ ይገባሃል ሚስጥሩ ፊትህን አያየሁ ዛሬ ግን አላለሁ ሰላም ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ነው እላለሁ በእጅህ የገባውን ነገሬን እያየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ነው እላለሁ ውስጤ ሸክም አዝሎ እጅህን አያየሁ አልገባሽ ቢለኝ ነገሩ ማዕበሉን ወጀቡን ፈርቼ ውስጤ ብርዱ ተሰማኝ ሰው ነኝና ሰግቼ ጉልበቴ እልሃለሁ ዛሬ አቅሜ አንተ ነህ አቤቱ እምነቴ እንደው አልታመነም አይተኸኛል በብዙ ግን እላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ነው እላለሁ ያደረክልኝ ትናንትን እያየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ነው እላለሁ በዚህ ኣይቀጥልም ክብርህን አያለሁ ሰላም ነው እላለሁ ያደረክልኝ ትናንትን እያየሁ ሰላም ነው እላለሁ ይህም ሌሊት ያልፋል ክብርህን አያለሁ ደህና ነው ካለች ሱንማይቷ የአንድ ልጇን ነፍስ ኣጥታ ከቤቷ ታድያ እንዴት አልል ሰላም ነው ባለቤት አለኝ የኔ አይደለሁም በትንሽ ትልቁ ብዙ ጭንቀቴ መልስ እንዳይሆነኝ ለዘመመው ቤቴ ተረድቻለሁ ይህንን አውቄአለሁ ነገሬን ሁሉ አስረክቤዋለሁ መኖሪያዬ የዘላለም አምላክ ያባቶቼ የነ ሙሴ ኣባት እንደ እግዚኣብሔር ያለ ማንም የለም የሚያውቅልኝ አንደአንተ አላገኝም ብታድነኝም ባታዳነኝም አንተ መልካም ነህ ይህንን አድርግ ያንን አታድርግ መች ትባላለህ ላደረራግህ ማስተካከያ ከማንም ኣትሻም ፍፁም በሥራህ ፍፁም በምክርህ አትሳሳትም ሰላም ነው (፬x) ሰላም ነው (፬x) አውጃለሁ ዛሬም መልካምንትህን ባልሞላው ነገሬ ስንፍና አልሰብክም ዕምነቴን አልጥልም ከንቱ ተናገሬ ከአንተ በላይ ለእኔ ለመጪው ዘመኔ እኔ አላውቅምና መቆዘሜን ጥዬ ይህም ያልፋል ብዬ ልለፍ በምሥጋና ብርቱ ሰልፍ ሲሆን ሕይወቴ እንድማር ነው አባቴ ነፋሱ ሲያይል ሲበረታ ድንቅህን ላይ ነው የማታ የማታ (፪x) ብርቱ ሰልፍ ሲሆን ህይወቴ ለትምህርቴ ነው አባቴ ወጀቡ ቢያይል ቢበረታ ግን ድሉ የእኔ ነው የማታ የማታ (፪x) ሰላም ነው (፬x) ሰላም ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ