Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰላም ተሰማኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰላም ተሰማኝ ሰላም የጌታዬ መንፈስ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (፪x) ቅልል ይለኛል በርከክ ስልማ የውጤን ነገር ለቅሶ ሳሰማ ቅልል ይለኛል በርክክ ስልማ የውጤን ፍቅር ለቅሶ ሳሰማ መቼ ጨረስኩና ተገርሜ ሌላ አለ ይለኛል ይሄ ልቤ የሰው ነገር ገደብ አለው ለካ ግን አባቴ አዲስ ነው ባለ ፀጋ እስቲ ልመነው ልተማመነው የልቤን ሃሳብ ለእርሱ ልጣለው ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (፪x) ዓመት ሲመጣ ቀን ሲቀያየር ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (፪x) የሁሉም ገዢ ነው ልቤ የሚያምነው አምላኬም አባቴም እግዚአብሔር ነው በተዘጋጀልኝ መልካም ቦታ ደስ ብሎኝ እኖራለሁ በእርጋታ እስቲ ልመነው ልተማመነው የልቤን ሃሳብ ለእርሱ ልጣለው ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (፪x) ዓመት ሲመጣ ቀን ሲቀያየር ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (፪x) የመጀመሪያዬን መሠረቱ አንግሶ አቁሞታል በሕይወቱ ለሚመጣው ዘመን መጨረሻው ዋጋዬን በኢየሱስ ተምኛለሁ ሰላም ተሰማኝ ሰላም የጌታዬ መንፈስ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (፪x) ቅልል ይለኛል በርከክ ስልማ የውጤን ነገር ለቅሶ ሳሰማ ቅልል ይለኛል በርክክ ስልማ የውጤን ፍቅር ለቅሶ ሳሰማ መቼ ጨረስኩና ተገርሜ ሌላ አለ ይለኛል ይሄ ልቤ የሰው ነገር ገደብ አለው ለካ ግን አባቴ አዲስ ነው ባለ ፀጋ እስቲ ልመነው ልተማመነው የልቤን ሃሳብ ለእርሱ ልጣለው ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ (፪x) ዓመት ሲመጣ ቀን ሲቀያየር ሁሌ አዲስ ነው ሁሌ አዲስ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ