Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ስማ በለው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ስማ በለው) ይነበብና በየመኩራቡ እውነቱ ይገለጥ የመጽሃፉ ተደብቆ አይቀር የመዳን ምስጥር ስማ በለው (፪x) ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው ስማ በለው ከሞት የሚያድነው ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው ስማ በለው ስሚ በላት ለጨላለመባት ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት ስሚ በላት (፪x) ይታውቅ እንጂ እውነት እውነቱ ይገለጥና ይንጋ ሌሊቱ ይነገር በሉ በስማ በለው ከሞት የሚያድን መልካም ዜና ነው ይታውቅ እንጂ እውነት እውነቱ ይገለጥና አይነት አይነቱ ይነገር በሉ በስማ በለው ከሞት የሚያድን መልካም ዜና ነው ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው ስማ በለው ከሞት የሚያድነው ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው ስማ በለው ስሚ በላት ለጨላለመባት ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት ስሚ በላት መድሃኒያለም እንደ እርሱ ያለ የለም መቼም ቢሆን ለዘለዓለም አዳኛችን እርሱ ብቻ የሚመስለው የለው አቻ መድሃኒያለም እንደ እርሱ የለም መዳን ሌላ በማንም የለም በምድር ቢሆን በሠማይም ልንድንበት የተሰጠን እርሱ ብቻ ዋስትና አለን መድሃኒያለም እንደ እርሱ የለም መድሃኒያለም እንደ እርሱ የለም መድሃኒያለም ለዘለዓለም መድሃኒያለም እርሱ ብቻ መድሃኒያለም የለው አቻ ይነበብና በየመኩራቡ እውነቱ ይገለጥ የመጽሃፉ ተደብቆ አይቀር የመዳን ምስጥር ስማ በለው (፪x) ስማ በለው ፣ ስማ በለው (፫x) ስማ በለው ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው ስማ በለው ከሞት የሚያድነው ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው ስማ በለው ስሚ በላት ለጨላለመባት ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት ስሚ በላት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ