Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰማዩ ነገረኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእግዚአብሔርን መኖር ሠማዩ ነገረኝ ምድሩ አወራኝ ቀኑ ምሽት ሲሆን ሌሊቱ ሲነጋ አረጋገጠልኝ ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖረው ዘለዓለም በክብሩ ፍጥረታት በሙሉ ስለህልውናው ይመሰክራሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለሚመረመር ለባዕድ አእምሮ የእግዚአብሔር ነገር በከንቱ መድከም መሆን ተላላ እጅግ መሞኘት ሳይዩ የሚያምኑ ብጹአን ሆኑ በስሙ አምነው በቤቱ ጸኑ መዳን አገኙ ከሞት ተረፉ ከዚህ ዓለም ይልቅ ብዙ አተረፉ ለእኛ ለደካሞች ይሄ እውነት በራ ለእኛ ለምስኪኖች ለእኛ ለደካሞች ይሄ እውነት ታየ ለእኛ ለምስኪኖች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእግዚአብሔርን መኖር ሠማዩ ነገረኝ ምድሩ አወራኝ ቀኑ ምሽት ሲሆን ሌሊቱ ሲነጋ አረጋገጠልኝ ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖረው ዘለዓለም በክብሩ ፍጥረታት በሙሉ ስለህልውናው ይመሰክራሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያወቀ ሊመስል ጠቢብ የሆነ እጅግ የላቀ ሰነፍ መሆኑን ከሰው ሊደብቅ ልቡ እያወቀ ምኞቱን ሊያደርግ አምላኩን ክዶ ከህሊና ሙግት ሊያመልጥ ፈልጐ ድፍረት ቢሞላው በውስጡ ክፉ ከንቱ ሃሳቡን አወራ አፉ ሞኞችና ድሆች እግዚአብሔር (፪x) ኧረ እንደው ይላሉ ብሎ ደመደመ ተስፋ ቢሶች ናቸው ጥበብን ስላጡ (፪x) ነፍሱ ጌታን ብትፈልገው እራሱን አምላክ አደረገው የእግዚአብሔር ፍጥረታት አካላቱ በድፍረት ነው ግን ክህደቱ የወንዙ የተራራው የባሕር የውቅያኖስ ፈጣሪውን ያሳያል የፍጥረት ግርማ ሞገስ አለ ይላል እግዚአብሔር አሃ አለ ይላሉ እግዚአብሔር አለ ጌታ እግዚአብሔር ኦሆ አለ ጌታ እግዚአብሔር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ