Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ስሙኝማ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰነፍ ምክር ልቡ ተውጦ የጽድቅን መንገድ የሄደ አቋርጦ የሥጋን ለባሽ ደጅ እየጠና ዛሬም ይኖራል ሆኖ ጥገኛ ያ ሰው ያ ሰው ፊቱን ብፈልግ ደጁን ብጠና ኧረ አትዘን ብሎ ያረገኝ ቀና ዛሬም የሙጥኝ እርሱን እላለሁ የእኔስ ደጋፊ ጌታ እግዚአብሔር ነው ካለው ተወለድ ወይ ካለው ተጠጋ የሚለው ተረት መች ይገባኛል ኢየሱስ ካለኝ ሁሉም እንዳለኝ መንፈስ ነግሮኛል በሰው የወጣ በሰው ይወርዳል የተሰጠውም በመንገድ ያልቃል የእኔ ኢየሱስ ግን በምድረ በዳ ምንጭን ያፈልቃል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ስሙኝማ) የእኔ ደጋፊ (ስሙኝማ) ካለልኝ ከጐኔ (ስሙኝማ) ማንም ሰው ባይኖረኝ (ስሙኝማ) ምን ሊጨንቀኝ እኔ ሁሉን የሚያስንቅ በልጦ ሚተካ የልቤ ወዳጅ አለለኝ ጌታ አለልኝ የእኔ ጌታ አለልኝ አለልኝ ኢየሱሴ አለልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በልምምጥ ቃል በአባባይ ቋንቋ ተቀለጣጥፎ ሰው የተጠጋ ፍጻሜ ሳይደርስ አንገቱን ደፍቶ ቆሟል እዛጋ የአምላኩን ፊት እየፈለገ ጌታን በመፍራት ተግቶ የኖረ ላይቆም ይሄዳል የጌታን ማዳን እየሰበከ ዘንድሮ ሆኗል ምላስ ላላቸው የሰው ደጋፊ ለበዛላቸው ብለው ለሚሉ ጌታ ልኮኛል እንዲህ እንድላቸው እነ ኤልያብ ሰልፍ እንደያዙ እኔን ብቀባኝ ብለው ሲጓጉ ጌታ የደገፈው ዳዊት ተቀባ እነሱ እያዩ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ስሙኝማ) የእኔ ደጋፊ (ስሙኝማ) ካለልኝ ከጐኔ (ስሙኝማ) ማንም ሰው ባይኖረኝ (ስሙኝማ) ምን ሊጨንቀኝ እኔ ሁሉን የሚያስንቅ በልጦ ሚተካ የልቤ ወዳጅ አለለኝ ጌታ አለልኝ የእኔ ጌታ አለልኝ አለልኝ ኢየሱሴ አለልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሥጋ ለባሽ ዓይኑን የጣለ አለኝ እከሌ ለሁሉ ያለ የተመካበት ድንገት ሲሰበር ዓይኔ ይሄን አየ ከዘመድ አዝማድ ዓይኑን ያነሳ በአምላኩ ታምኑ ከዑር የወጣ አንዱን ደጋፊ አብርሃም ይዞ ከቶ ምን አጣ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ስሙኝማ) የእኔ ደጋፊ (ስሙኝማ) ካለልኝ ከጐኔ (ስሙኝማ) ማንም ሰው ባይኖረኝ (ስሙኝማ) ምን ሊጨንቀኝ እኔ ሁሉን የሚያስንቅ በልጦ ሚተካ የልቤ ወዳጅ አለለኝ ጌታ አለልኝ የእኔ ጌታ አለልኝ አለልኝ ኢየሱሴ አለልኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ