Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰው አደረከኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምኔን አይተህ ወደድከኝ ምኔን አይተህ ወደድከኝ ጌታ ይቅር አልከኝ (፪x) ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (፪x) ቀየርከውና ጸያፍ ታሪኬን ልጄ ነህ አልከኝ ቸሩ አባቴ የልጅነት ሥልጣን ሰጥተኸኝ የእኔ ነህ ብለህ ወራሽ አደረከኝ (፪x) ኧረ እንዴት (፪x) ኧሬ እንዴት ወደድከኝ ኧረ እንዴት (፪x) ኧረ እንዴት አየኸኝ (፪x) ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (፪x) ይሄ ነው ብዬ የምቆጥረው ጽድቅ እንኳን የለኝ ከእኔ ምለው ጽድቅ ሆነህልኝ ሞትክልኝ ጌታ ምን ቃላት አለኝ ለአንተስ ውለታ (፪x) ኧረ እንዴት (፪x) ኧሬ እንዴት ወደድከኝ ኧረ እንዴት (፪x) ኧረ እንዴት አየኸኝ (፪x) ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (፪x) ምኔን አይተህ ወደድከኝ ምኔን አይተህ ወደድከኝ ጌታ ይቅር አልከኝ (፪x) ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ