Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰው አይጥልም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በድንገት ደረስክልኝ ሃዘኔን ገፈፍክልኝ ጨለማው አላቆመኝ በባርኮት ቤቴ ገባህ በሰላም ቤቴ ገባህ (፪x) በክብርህ ቤቴ ገባህ (፪x) እርሱን ታምኜ የምን ሥጋት ሁሉ በእጁ ነው የእኔ አባት ጌታዬን ይዤ የምን ሥጋት ቁልፉ በእጁ ነው የእኔ አባት ጌታ እያለ የምን ሥጋት ቁልፉ በእጁ ነው የእኔ አባት ጌታዬን ይዤ የምን ሥጋት ቁልፉ በእጁ ነው የእኔ አባት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው አይጥልም ጌታ ያነሳል እጅ ይዞ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጠላትን ወጥመድ እቅድ አፈራርሶ እኔን አልጣለኝም ማንን እንደጣለ በእጁ መዳፍ ይዞኝ አለሁኝ ስላለኝ ይሄው ሳይለወጥ ከእኔ ጋር አለ ይሄው ሳይቀየት ከእኔ ጋር አለ ጌታ አይለወጥም ከእኔ ጋር አለ እርሱ አይለወጥም ከእኔ ጋር አለ ጌታ አይለወጥም በዙፋኑ አለ (፪x) ጌታ አይቀየርም በዙፋኑ አለ እርሱ አይቀየርም በዙፋኑ አለ አንገቴን አልደፋም በቃ በቃ አምላክ አለኝ ስጠራው በጥኖ ደርሶ አለሁ የሚለኝ ሰው አይሆንም ሲሉኝ ጌት አሰው አድርጐኛል ሰው የማይጥል እኮ ይዞኝ ወስዶ አኑሮኛል አለልኝ የእኔ ጌታ ፤ አለልኝ የእኔ አለኝታ አልልን የእኔ ንጉሥ ፤ አለልኝ ደጉ ኢየሱስ አለልኝ የእኔ ጌታ ፤ አለልኝ የእኔ አለኝታ አልልን የእኔ ንጉሥ ፤ ሰው ማይጥል ደጉ ኢየሱስ ዱካ ሳይታይ ፍለጋ ደርሰህልኛል ማንም የለም ስልህ ከጐኔ አንተ ቆመሃል በዚያ ቀውጢ ቀን ስጠራህ የታለህ ብዬ ሰው የማይጥለውን እጅህን አየሁ ጌታዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው አይጥልም ጌታ ሰው አይጥልም (፪x) ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዘገየ ሲመስል ጉብኝትህ??? ሲረዝም ለማየት ሲቸግር የሚጠብቁት ህልም የሌሊትይ ድካም ጫናው ሲበረታ በተዘጋው ደጅ ውስጥ መውጫ ያሳያል ጌታ በተዘጋው ደጅ ውስጥ መውጫ ያሳያል ጌታ (፪x) በተዘጋው ደጅ ውስጥ መውጫ አለው ጌታ (፪x) በራሱ ተራ ይሆናል ይህን አምናለሁ ቃል ሥጋ ሆኖ ተስፋዬን በአካል እወርሰዋለሁ ያለው ለማይቀር እግዚአብሔር በእኔ የተናገረው ልሻገር በእምነት እግዚአብሔር አለ አይለወጥም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው አይጥልም ጌታ ሰው አይጥልም (፪x) ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ