Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ሰው ከንቱ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባጎረሰ የተነከሰ በቤቱ አለ ስንቱ እያለቀሰ ለክፉ ቀን ነበረ ወዳጁ ግን ተገኘ ሲሸምት እደጁ ከገበታው ላይ የበላ ተረከዙን ደግሞ ቢያነሳ ለትምህርት ተፅፏል በቃሉ ገሮች ሆይ ይህንን ልብ በሉ ሳዖል አስተካክሎ ስል ጦሩን ወረወረ ሊገል ዳዊትን አምላክ አተረፈው ገብቶ ጣልቃ የወንድምም ክፉ አለ ለካ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይቅር አይወራ ክፉም አትናገር ልመድልኝ ልቤ ሁሉን ችሎ ማደር ጉድጓዱን የሚምስ ራሱ ሊወድቅበት ግዜ እስኪያስተምረው አንተ አትፍረድበት ይሁን አይወራ ክፉን አትናገር ልቤ አስተውል ልቤ ሁሉን ችሎ ማደር ጉድጓዱን የሚምስ ራሱ ሊወድቅበት ግዜ አለው ለሁሉ ተው አትፍረድበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው ከንቱ/3 መሆኑን ተረዳው ሰው ከንቱ ሰው ከንቱ/3 መሆኑን ገብቶኛል ሰው ከንቱ ቢጠበብ ከንቱ ከንቱ ከንቱ ቢያስተውል ከንቱ ከንቱ ከንቱ ጌታ ካልረዳው ከንቱ ከንቱ ልቡን ካልያዘው ከንቱ ከንቱ መሰዋቱን ጌታ ችላ ቢለው ተቆጥቶ ወንድሙን ገደለው ያድርግ እንጂ እርሱ እንደወደደ አንዱን ትቶ አንዱን ከመወደደ ወንድምህን ወዴት አረከው እንዳላየ ሆኖ ቢጠይቀው አይደለሁም የሱ ጠባቂ ብሎ መለሰ ያ አላዋቂ ደሙ ጮክ ብሎ አወራ ያለበደል ምነው ግፍ ተሰራ ተንከራታች ሆነ በምድር ላይ እግዚአብሔር አይቷል ሰው ባያይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው ከንቱ/3 መሆኑን ተረዳው ሰው ከንቱ ሰው ከንቱ/3 መሆኑን ገብቶኛል ሰው ከንቱ ቢያገኝም ከንቱ ከንቱ ከንቱ ባያገኝ ከንቱ ከንቱ ከንቱ ጌታ ካልረዳው ከንቱ ከንቱ ልቡን ካልያዘው ከንቱ ከንቱ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ