Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ስጦታዎቼ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስጦታዎቼ ከአምላኬ ያገኘኋችሁ እደጉ ልጆቼ ኢየሱስ ያሳድጋችሁ ከዘመኑ አመጽ በደሙ ጋርዶ ያውጣችሁ ለኔ እንደ ቆመ ፤ ለእናንተም ይቁምላችሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አደራ ናችሁ ከእግዚሃብሄር ወደ እኔ የተላካችሁ ስሙን በእናንተ እንዳነግስ ፍቅሩንም እንዳሳያችሁ የፍቅሩ መገለጪያዬ የአምላኬ ልዩ ስጦታ ለዘላለሙ ይባረክ እናንተን የሰጠኝ ጌታ ግሩም ነው ጌታ አሰራሩ እናንተን ብቻ መች ሰጠ ፍቅርንም በውስጤ አኑሯል እንድወዳችሁ ሚያስችለኝ ለናንተ ያለኝን ፍቅር ሳይ ፍጹም ፍቅሩን አስባለሁ ቸርነት ምህረቱ ታውሶኝ የፍቅር እንባ አነባለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስጦታዎቼ ከአምላኬ ያገኘኋችሁ እደጉ ልጆቼ ኢየሱስ ያሳድጋችሁ ከዘመኑ አመጽ በደሙ ጋርዶ ያውጣችሁ ለኔ እንደ ቆመ ፤ ለእናንተም ይቁምላችሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅራችሁ ትዝታዬ ነው፤ እርቄ በሄድኩኝ ጊዜ ሳላያችሁ ውዬ ካደርኩ ልቤ ይሰማዋል ትካዜ ሳቃችሁ ብቻም አይደለም ይናፍቀኛል ለቅሷችሁ ፀጥታው ይጮህብኛል ለአፍታ ከፊቴ ሳጣችሁ እውነቱን ነግራችኋለሁ ፍርሃትም አለ በውስጤ ዘመኑ እየከፋ ሲሄድ እየጨመረ ነው ምጤ አደራ ሰጥቶኛል እና በእርሱ ስራዓት እንድታድጉ ከዘመኑ አመፅ ለማምለጥ ልጆቼ አምላክን ፈልጉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስጦታዎቼ ከአምላኬ ያገኘኋችሁ እደጉ ልጆቼ ኢየሱስ ያሳድጋችሁ ከዘመኑ አመጽ በደሙ ጋርዶ ያውጣችሁ ለኔ እንደ ቆመ ፤ ለእናንተም ይቁምላችሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ