Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ታሪክ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው አነሰ አይባል እከሌ ነኝ ይላል ከስሙ አስቀድሞ ያለ የሌለ ነገር ጨማምሮ ይናገራል ሥራህስ ምንድን ነው ብለው ቢጠይቁት አሳምሮ ያወራል ያብራራል ከሰሙት ለመጥምቁ ዮሐንስ ኢሄ እድል ደረሰው አንተ ማነህ ብሎ ብዙ ህዝብ ጠየቀው እንዲህ ሲል መለሰ ስለ ማንነቱ ሳያፍር ገለጠ እውነትን ከውሸቱ እኔ ጠራጊ ነኝ ፣ ድምጽ ነኝ ፣ ምጮኸው መንገድ የማዘጋጅ ከኋላ ሄዳለሁ አይደለሁም ኤልያስ ከነብያቶች አንዱ የማመቻች ነኝ ጥርጊያ ለመንገዱ አላቸው መልሶ ራሱን አሳንሶ የጫማውን ጥፍር ልፈታ የማይገባኝ ከእርሱ አንሳለሁኝ እኔ ላንስ ይገባል እርሱ ከእኔ ይበልጣል እኔ በውኃ ሳጠምቅ በእሳት ያጠምቃል እርሱ ከእኔ ይበልጣል[1][2]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ ነው እንግዲህ ትህትና እንዲህ ነው እንግዲህ ዝቅ ማለት (፪x) ራስን ማወቅ ማንነትን ሰው መሆንን መረዳትን ያበዛዋል መዋረድን ሒሳቡ ደግሞ ኢሄ ነው ዝቅ ያለ ነው ከፍ የሚለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔ (፮x) ባልኩኝ ቁጥር እወጣለሁኝ ካለሁበት አጥር እኔ (፮x) ያልኩኝ ለታ ያበቃልኛል የማታ የማታ እኔነቴ መድከሚያዬ እኔነቴ መውደቂያዬ እኔነቴ መወጫዬ እኔነቴ መቃብሬ ስንቱ ተቀበረ በእኔነት መቃብር ትንሳዔ ያምጣለት ትሁቱ እግዚአብሔር (፪x) እንደ እንጀራ አይለመን ትህትና መለወጥ ነዉ ፣ መወሰን ነዉ ፣ የሚያስፈልገዉ በትዕቢት ከጋሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔነቴ መድከሚያዬ እኔነቴ መውደቂያዬ እኔነቴ መወጫዬ እኔነቴ መቃብሬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ