Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጠቢባኖች"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጠቢባኖች አዋቂዎች ተምረናል ያሉ ኃይልህን ለማወቅ ግን ከቶውን አልቻሉም ለደካማው ለታናሹ ጥበብን ሞላኸው በኖረበት ምድር ሞገስ ሞገስ አለበስከው መች በራሴ በጉልበት እኔ እዚህ መድረሴ አውቀዋለሁ በኢየሱስ ነው ያማረው ሕይወቴ (፪x) አሁንማ በዛ በዛ ቸርነቱ ተቆጥሮ አይዘለቅ የጌታ ምህረቱ የእርሱ ቸርነቱ (፪x) ከእግዚአብሔር በቀር ሰው እንዴት ይኖራል ሲወጣ ሲገባ በማን ይታመናል ኧረ እኔስ አይሆንልኝ ያለ ጌታ ከቶ አልውልም አላድርም ስሙን ሳልጠራ ቅር ቅር ቅር ይለኛል አባቴ አይደለ እርሱ ይርበኛል ይናፍቀኛል ድምጹ ምግቤ ነው ያበረታታኛል ኢየሱስ ለኔ ሞገስ ሆኖኛል ስሙን ስጠራ እጅግ ያኮራኛል ማይነቃነቅ ጽኑ ግንብ ሆኖኛል እውነት ነው የምትሉ ፣ ፍቅር ነው የምትሉ ጌታ ነው የምትሉ ፣ ከኔ ጋር እልል በሉ እውነት ነው የምትሉ ፣ ጌታ ነው የምትሉ አባት ነው የምትሉ ፣ ከኔ ጋር እልል በሉ ጠቢባኖች አዋቂዎች ተምረናል ያሉ ኃይልህን ለማወቅ ግን ከቶውን አልቻሉም ለደካማው ለታናሹ ጥበብን ሞላኸው በኖረበት ምድር ሞገስ ሞገስ አለበስከው መች በራሴ በጉልበት እኔ እዚህ መድረሴ አውቀዋለሁ በኢየሱስ ነው ያማረው ሕይወቴ (፪x) አሁንማ በዛ በዛ ቸርነቱ ተቆጥሮ አይዘለቅ የጌታ ምህረቱ የእርሱ ቸርነቱ (፪x) ከእግዚአብሔር በቀር ሰው እንዴት ይኖራል ሲወጣ ሲገባ በማን ይታመናል ኧረ እኔስ አይሆንልኝ ያለ ጌታ ከቶ አልውልም አላድርም ስሙን ሳልጠራ ቅር ቅር ቅር ይለኛል አባቴ አይደለ እርሱ ይርበኛል ይናፍቀኛል ድምጹ ምግቤ ነው ያበረታታኛል ኢየሱስ ለኔ ሞገስ ሆኖኛል ስሙን ስጠራ እጅግ ያኮራኛል ማይነቃነቅ ጽኑ ግንብ ሆኖኛል እውነት ነው የምትሉ ፣ ፍቅር ነው የምትሉ ጌታ ነው የምትሉ ፣ ከኔ ጋር እልል በሉ እውነት ነው የምትሉ ፣ ጌታ ነው የምትሉ አባት ነው የምትሉ ፣ ከኔ ጋር እልል በሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምናም ስገረም ስደነቅ ፣ ዘንድሮ መጣ በእጥፍ ከርሱ ጋር መሆን ተስማምቶኛል ፣ እንደ መህልቅ ፍቅሩ ይዞኛል ወዲህ ወዲያ አልል ተመችቶኛል (፪x) ምቹ ነው የምትሉ ፣ አባት ነው የምትሉ እንደ እናት ነው የምትሉ ፣ ከኔ ጋር እልል በሉ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ