Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ትሁቱ ከአንተ ልማር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበዳ ሁለ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ እኔ የዋህ በልቤም ትሁት ነኝና ለነፍሳችሁም እረፍት ታገኛላችሁ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና (የማቲዎስ ወንጌል ምህራፍ ፲፩ ፳፮ ፴)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያላሸከመከኝን እንዳልሸከም ከብዶኝ አንገዳግኝ እንዳልደክም ያላሳየኸኝን አይቼ እንዳልቆም ግራ ተጋብቼ ያልሰጠኸኝንም ወስጄ እንዳልቀር ኋላ ባዶ እጄን የላደረከኝንም ሆኜ እንዳልቀል በአንተ ተመዝኜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትሁቱ ከአንተ መማር እፈልጋለሁ ታዘኸውን እግዚአብሔርን ደስ እንዳስኘኸው ትሁቱ ከአንተ መማር እፈልጋለሁ ታዘኸውን እግዚአብሔርን ደስ እንዳስኘኸው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አስተምረኝ ኢየሱስ መንገድህን አንተን ተክትዬ መራመድን እኔ ትሁት ነኝ ከኔ ተማሩ እንዳልክ እሺ አስተምረኝ አንተ እንደፈልክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስታዘኝ ሳልታዘዝህ ቀርቼ እንዳልገኝ ለጠላቴ ተመችቼ ስጠራኝ ድምጽህን ሳላውቀው ለይቼ እንዳልጠፋ በክፉው እጅ ተነድቼ ባስቀመጥከኝ በስፍራዬ ሳልቀመጥ እንዳታጣኝ በቦታዬ ስትገለጥ በሰጠኸኝ በመክሊቴ ሳላፈራ እንዳትመጣብኝ የአንተን ስራ ሳልሰራ በፈቃዴ በስሜቴ እየኖርኩኝ ጌታ እንዳልስት የአንተ ፈቃድ ነው እያልኩኝ የቆምኩኝ መስሎኝ ሳልቆም የቀረሁ እንዳልሆን እንዳልወድቅ ኋላ ልጠንቀቅ አሁን አለሁ እያልኩኝ በቤትህም እኖራለሁ ውጭ እንዳልሆን ጌታ ሆይ እፈራለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዛሬ ብገኝ በአንተ ወደ አምላክ ቀርቤ እንዳልዘነጋው በአንተ መሆኑን መታሰቤ ትሁት የአንተን ቀንበር እሸከማለሁ ልዝብ ነው በእርሱ ማረስ እቻላለሁ ትሁት የአንተን ቀንበር እሸከማለሁ ልዝብ ነው በእርሱ ማረስ እቻላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን ተክትዬ መራመድን እኔ ትሁት ነኝ ከኔ ተማሩ እንዳልክ እሺ አስተመረኝ አንተ እንደፈልክ አንተ ምራኝ አንተው መዳን እንደሆንከኝ ፍጻሜዬን አንተው አሳምርልኝ እንዳረከኝ ብቻ እንዳልከኝ አድርገኝ ሁልጊዜ በአንተ ውስጥ ኢየሱስ ሰውረኝ አንተ እዘዘኝ አንተ ብቻ በኔ ስራ እኔም ከፈቃድህ ልስማማ ከአንተ ጋራ ይስማማኛል ልዝብ ነው ቀንበርህ አሸከመኝ ቀሊል ነው የአንተ ሸክምህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትሁቱ የአንተን ሸክም እሸከማለሁ ቀሊል ነው በእርሱ መሄን እችላለሁ ትሁት የአንተን ሸክም እሸከማለሁ ቀሊል ነው በእርሱ ማሄድ እችላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አስተምረኝ ኢየሱስ መንገድህን አንተን ተክትዬ መራመድን እኔ ትሁት ነኝ ከኔ ተማሩ እንዳልክ እሺ አስተመረኝ አንተ እንደፈልክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አያስኬድም ሌላው ፈጽሞ አይመችም የሚያስቆም ነው ወደፊት አያራምድም አይስማማም ፍፁም አይሰጥም ደስታ ባዶነት ነው ከንቱ ያለ አንተ ጌታ ማትረፍ የለም መክሰር ነው በጉዞዬ የለአንተ ግቡ አይደርሥም አላማዬ እንተ እንዳልክ ከአንተ መማርን መርጣለሁ ስታደርገው እያየሁ አከብርሃለሁ ትሁቱ ከአንተ ልማር እሺ እላላሁ በአንተ ላይ አርፌ መጉዋዝን እሻለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትሁቱ የአንተን ቀንበር እሸከማለሁ ልዝህብ ነው በእርሱ ማረስ እችላለሁ ትሁቱ የአንተን ሸክም እሸከማለሁ ቀሊል ነው በእርሱ መሄድ እችላለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ