Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጠላቴን ድል ነሳሁት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታዬ ባንተ አረ ስንቱን አለፍኩት ስንቱን ታግዬ ስንቱን ባንተ ረታሁት ጠላቴን ድል ነሳሁት ረገጥኩት አሸነፍኩት በሀሩር ጊዜ ጠንካራ ጥላ ሆነህ አይቻለሁ ለኔ ከለላ ነብሴንም ስታድን ከ ተኩላ ማይነቃነቅ ፅኑ ግንድ ሆንከኝ ጉያህ ሸሸገ እኔን ሰወርከኝ ጥበቃህን አበዛክልኝ ጋሻ ነህ ለኔ በትር ምርኩዜ በጦርነት ውስጥም በጭንቀት ጊዜ ጠላቴን የምትጥል ሁል ጊዜ ባንተ ክንድ ሁሉን ተሻግሪያለሁ ጊንጥ እና እባቡን ረጋግጫለሁ ማዕበሉን በድል አልፊያለሁ የጠላቴ ጦር አልደበረኝም ቢጮህ ቢያገሳ ከቶ አልነካኝም ወጀቡም ይዞ አላስቀረኝም መውጣት መግባቴ ባንተ ታጅቦ የክብርህ እሳት ዙሪያዬን ከቦ ቆሚያለሁ ህይወቴ አብቦ አቤቱ አምላኬ ምን እልሀለሁ ምንስ ብሰጥህ እክስሀለሁ በህይወቴ ያደረከው ብዙ ነው ልስጥህ እራሴን ተጠቀምብኝ እንደወደድከው አድርገህ ስራብኝ ክብርህን በኔ ግለጥብኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ