Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ትልቅ የሆነውን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትልቅ የሆነውን ከፊቴ አስቀድሜ መቼ አንገቴን ደፋሁ መች ሄድኩ አቀርቅሬ የተማመንኩበት ኩራቴ ሆኖኛል ትላንቴ ይመስክር ሰልፌን አሸንፏል ፤ ሰልፌን አሸንፏል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከፍታውን ተመኝቶ ከፍ ብያለሁ ያለ ላፍታ ማን ተመቸው ማን ተደላደለ ወርዷል ወደ ቦታው እርሱ ወዳዘዘለት ልክን ማወቅ እያለ ኋላ ከመዋረድ በዕውቀቱ ልቀት ማንስ ገለጠው እንኳንስ የእርሱን ጥግ ጫፉን ማን ነካው ሁሉም ከታች ሆኖ ይመለከተዋል የእጁ ስራ ሁሉ ሲያደንቀው ይኖራል ከቶ አልደፍርም አንደኛ ልለው ሁለተኛ ሆኖ ማን ተከተለው ሁሌ ብቻውን ሚመለክ ትልቅ ሚጨምር ክብር ከትላንቱ ይልቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደጋግሞ ቢፎክር ቢጨምር ቀረርቶ ልኩን አግብቶታል ከሰማያት ወርዶ ዝቅ ብሎ ያለ ልክ ታዞ በመስቀል ላይ የአብን ጥም አርክቷል ሆኗል የአለም ሲሳይ ግድግዳው ፈረሰ በመሀከል ያለው ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር ለይቶ ያቆየው ፍቅር መሀል ገብቶ ሁሉን : አንድ አረገ ጠላትም አፈረ ለሁሌ እጁን ሰጠ ከቶ አልደፍርም አንደኛ ልለው ሁለተኛ ሆኖ ማን ተከተለው ሁሌ ብቻውን ሚመለክ ትልቅ ሚጨምር ክብር ከትላንቱ ይልቅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትልቅ የሆነውን ከፊቴ አስቀድሜ መቼ አንገቴን ደፋሁ መች ሄድኩ አቀርቅሬ የተማመንኩበት ኩራቴ ሆኖኛል ትላንቴ ይመስክር ሰልፌን አሸንፏል ፤ ሰልፌን አሸንፏል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ