Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተመችቶኛል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አለኝ (፫x) ሚወራ ዛሬ አለኝ አለኝ ሚወራ ዛሬ እኔ አለኝ (፫x) ሚወራ ዛሬ አለኝ አለኝ ሚወራ ዛሬ አቤት አቤት ስራው አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅሩ በዛ ለእኔ ያደረገው መድህኔ አላስችል አለኝ ላውጣ ምላሽ ይሆን ዘንድ ላውራ ይሄ ደጉ አምላክ ደጉ ዝም አያሰኝም ፍቅሩ አትታዘቡኝ ልጩህ ተመችቶኛል ደጁ ተመችቶኛል ደጁ (፪x) ተመችቶኛል ደጁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተመችቶኛል (፫x) ደጁ ተመችቶኛል ተመችቶኛል (፫x) ምርጫዬ ሆኗል ከደጃፉ ስር ግራ ቀን አላይ ምቹ ነው ፍቅርህ ቀን አይቶ አይገፋም አይለወጥም በሁኔታዎች አይቀየርም አለኝ ያልኩት ሲጠፋ ተስፋ ያደረኩት ሲከዳ ኢየሱሴ ብቻውን ያለአጋዥ ረዳኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅሩ በዛ ለእኔ ያደረገው መድህኔ አላስችል አለኝ ላውጣ ምላሽ ይሆን ዘንድ ላውራ ይሄ ደጉ አምላክ ደጉ ዝም አያሰኝም ፍቅሩ አትታዘቡኝ ልጩህ ተመችቶኛል ደጁ ተመችቶኛል ደጁ (፪x) ተመችቶኛል ደጁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔስ (፪x) ያረፍኩት የተደላደልኩት ሸክሜን በጌታ ላይ ጥዬ ቀና ብዬ የሄድኩት ቀንበሬን ሰብሮታል የምን አንገት መድፋት መንፈሱ ሲረዳኝ ሲሆንልኝ ስኬት ከእንግዲህ ዓለመለስ እሄዳለሁ ወደፊት ምርጫዬ ልክ ነው የዳንኩበት እውነት አውጥቶ አይጥልም ሁሌ ይሸከማል አያዋርድም ይልቅ ያከብራል ክፉ ተናግሮ ማስቀየም አያውቅም የፍቅር ቃሉ ተነግሮ አያልቅ በሚያባባል ቃሎቹ ውስጤን አሳርፎታል ደስ የሚያሰኘው ምክሩ ደግፎ አቁሞኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅሩ በዛ ለእኔ ያደረገው መድህኔ አላስችል አለኝ ላውጣ ምላሽ ይሆን ዘንድ ላውራ ይሄ ደጉ አምላክ ደጉ ዝም አያሰኝም ፍቅሩ አትታዘቡኝ ልጩህ ተመችቶኛል ደጁ ተመችቶኛል ደጁ (፪x) ተመችቶኛል ደጁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተመችቶኛል ደጁ (፪x) (ተመችቶኛል (፪x)) ተመችቶኛል ደጁ (፪x) (ተመችቶኛል (፪x)) ተመችቶኛል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ