Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተመስገን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተመስገን የልቤ ፈውስ የልቤ ጠጋኝ (፬x) ክብር ይሁን የማጽናናትህ ደመና ክብር ይሁን ዙራዬን ከቦታልና ክብር ይሁን ሚያቋርጥ አይደል ደስታዬ ክብር ይሁን ምንጩ አንተ ነህ ጌታዬ የልቤ ጉልበት ይንበረከካል ገብተህ ላከምከው ክብር ይሰጣል ክብር ይሁንልህ (፪x) ክብር ይሁንልህ (፬x) እሩቅ ነው መንገዱ ይልቤ አድራሻ ሰው አይደርስበትም ይቆማል ውጪው ጋር (፪x) ልቤ ቢቆስልብኝ አካሚው አንተ ነህ ከደጅ የማትቆም የምትገባ ዘልቀህ ከደጅ የማትቆም የምትገባ ዘልቀህ ክብር ይሁንልህ (፬x) ማን አለኝ (፪x) ከፊቴ እያለፈ የልቤን የሚረዳ ዘልቆስ የሚጐበኝ የመንፈሴን ጓዳ አንተ ብቻ ነህ ለልቤ መክፈቻ ያለህ አንተ ብቻ ነህ ለውስጤ መክፈቻ ያለህ ክብር ይሁን የማጽናናትህ ደመና ክብር ይሁን ዙራዬን ከቦታልና ክብር ይሁን ሚያቋርጥ አይደል ደስታዬ ክብር ይሁን ምንጩ አንተ ነህ ጌታዬ የልቤ ጉልበት ይንበረከካል ገብተህ ላከምከው ክብር ይሰጣል ክብር ይሁንልህ (፪x) ክብር ይሁንልህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ