Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተመስገን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተመስገን ተመስገን ጌታችን ተመስገን በእውነት ተመስገን ከልባችን ተመስገን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ ቀን በደመና አምድ ሌሊት በእሳት አምድ ዛሬም በዚህ አለ ሊመራ ሊያሳድግ እባክህ አትሂድ በራስህ መንገድ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተመስገን ተመስገን ጌታችን ተመስገን በእውነት ተመስገን ከልባችን ተመስገን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዳንኤል በእግዚአብሔር ፊት መስኮት በሩን ከፍቶ ይጸልይ ጀመረ ለአምላክ ተንበርክኮ ጠላትም ሊያጠፋው ምክርን ሁሉ መክሮ በጉድጓድ ውስጥ ጣለው በቃ አለቀ ብሎ ከእሱ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል በአንበሳ መካከል እንቅልፍን ይሰጣል አንተን የሚያስፈራህ ዛሬ የትኛው ነው እባክህ በርሱ ታመን እርሱ ሁሉን ቻይ ነው (፫x) ከዘመን ዘመን አሸጋግሮ አመታቶችን አሳልፎ ቀኖቹን በመልካም ለውጦ እዚህ ደረስኩኝ በጌታ ምህረቱ በዝቶ እዚህ ደረስኩኝ በኢየሱስ ምህረቱ በዝቶ (፪x) ጠላት ያሰበው በኔ ላይ አልሆነም እቅዱም ከቶ አልተከናወነም እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ ሃሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጐ ለመልካም እንደሚደረግ እኔ አወቅኩ እንደሚደረግ ተረዳሁ (፪x) እስኪ ያለፈ ሰው የታል የተሸጋረ አሮጌው ልብሱ በአዲስ የተቀየረ ጭጋግ ጨለማው እንደጉም የተበተነ ሆ ይበል በምስጋና ይግባ ወደ መቅደሱ ለጌቶች ጌታ ይዘምር ያምጣ/ያግባ ስለቱን (፪x) ዝም ብዬ እዘምራለሁ ለኔ የሚያስብ ጌታ አግኝቻለሁ (፪x) ነገንም በርሱ እረማመዳለሁ ሹመት ከፍታን ከፊቴ እያየሁ ነገንም በርሱ እረማመዳለሁ በተራራ ላይ እቀመጣለሁ ነገንም በርሱ እረማመዳለሁ ትልቅነቱን እናገራለሁ አንድ ጌታ አንድ አምላክ አንድ ወዳጅ አለ ለዓለም ቤዛ መድህን መልስም የሆነ (፪x) እርሱ ነው ቤቴን የለወጠው ታሪኬን ከስር የገለበጠው (፪x) በአዲሱ አቅማዳ አዲስ የወይን ጠጅ ሞልቶ ይፈሳል ከኔ ወደ ደጅ ያረካል እርሱ እኔ ረክቻለሁ ግቡና ጠጡ ጋብዣችኋለሁ (፪x) ኢየሱስ ጌታ ነው (፪x) ኢየሱስ መልስ ነው (፪x) ወግ ማዕረግ በርሱ ነው (፯x) ከዘመን ዘመን አሸጋግሮ አመታቶችን አሳልፎ ቀኖቹን በመልካም ለውጦ እዚህ ደረስኩኝ በጌታ ምህረቱ በዝቶ እዚህ ደረስኩኝ በኢየሱስ ምህረቱ በዝቶ ጠላት ያሰበው በኔ ላይ አልሆነም እቅዱም ከቶ አልተከናወነም እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ ሃሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጐ ለመልካም እንደሚደረግ እኔ አወቅኩ እንደሚደረግ ተረዳሁ (፪x) እስኪ ያለፈ ሰው የታል የተሸጋረ አሮጌው ልብሱ በአዲስ የተቀየረ ጭጋግ ጨለማው እንደጉም የተበተነ ሆ ይበል በምስጋና ይግባ ወደ መቅደሱ ለጌቶች ጌታ ይዘምር ያግባስለቱን (፪x) ዝም ብዬ እዘምራለሁ ለኔ የሚያስብ ጌታ አግኝቻለሁ (፪x) ነገንም በርሱ እረማመዳለሁ ሹመት ከፍታን ከፊቴ እያየሁ ነገንም በርሱ እረማመዳለሁ በተራራ ላይ እቀመጣለሁ ነገንም በርሱ እረማመዳለሁ ትልቅነቱን እናገራለሁ አንድ ጌታ አንድ አምላክ አንድ ወዳጅ አለ ለዓለም ቤዛ መድህን መልስም የሆነ (፪x) እርሱ ነው ቤቴን የለወጠው ታሪኬን ከስር የገለበጠው (፪x) በአዲሱ አቅማዳ አዲስ የወይን ጠጅ ሞልቶ ይፈሳል ከኔ ወደ ደጅ ያረካል እርሱ እኔ ረክቻለሁ ግቡና ጠጡ ጋብዣችኋለሁ (፪x) ኢየሱስ ጌታ ነው (፪x) ኢየሱስ መልስ ነው (፪x) ወግ ማዕረግ በርሱ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ