Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተነስ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእስራኤል አምላክ ዛሬም በዙፋኑ ነው (ሆ) ስሙ ሲጠራ ይሰራል አየነው ይኸው (ሆ) በጌትነቱ ችሎት አምኖ ሚስማማ እርሱ አምላኬ ነው የሚል ድምጹን ያሰማ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተነስ በገና ሆይ ተነስ ፤ ተነስ ማሲንቆ ሆይ ተነስ ተነስ እኔም እነሳለሁ ፤ ተነስ አምላኬ እንዲወደስ ተነስ ወንድሜ ሆይ ተነስ ፤ ተነሽ እህቴ ሆይ ተነሽ ተነሽ እኔም እነሳለሁ ፤ ተነሽ አምላኬ እንዲወደስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሰማ አዳዲስ ዜማ በድል ቀን የግል ዝማሬ እንደተባለው አልሆነም ውሸት ነው የጠላት ወሬ የእኛ አምላክ ስሙ ሲጠራ ከሰማይ በእሳት መልሷል ይህንን የሰማ ያያ ኧረ እንዴት ችሎ ይቀመጣል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተነስ በገና ሆይ ተነስ ፤ ተነስ ማሲንቆ ሆይ ተነስ ተነስ እኔም እነሳለሁ ፤ ተነስ አምላኬ እንዲወደስ ተነስ ወንድሜ ሆይ ተነስ ፤ ተነሽ እህቴ ሆይ ተነሽ ተነሽ እኔም እነሳለሁ ፤ ተነሽ አምላኬ እንዲወደስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተነስ! በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል ጥላ ውስጥ ያድራል እግዚአብሔርን አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው በእርሱ እታመናለሁ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጠው ነገር ያድናል በላባዎቹ በላባዎቹ ይጋርደኛል በክንፎቹ በታች ትተማመናለች እውነት (፫x) እውነት እንደጋሻ (፪x) ይከብበኛል??? በሌሊት ግርማ በቀን ከሚበር ፍላጻ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም በአተገብህ ሺ በቀኝህ አስር ሺ ይወድቃሉ ወደአንተ ግን አይቀርቡም በዐይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ የሃጢአንን ብድራት (፪x) ታያለህ አቤቱ አንተ ተስፋዬ ነህ ልዑልን መጠጊያ ያደረጉ ክፉ ነገር ወደአንተ አይቀርብም መቅሰፍትም ወደ ቤትህ አይገባም በመንገድህ ይጠብቁህ ዘንድ መልአክትን ስለአንተ ያዛቸዋል እግርህን በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሱሃል በተኩላና በእባብ ላይ ትጫማለህ አንበሳውና ዘንዶውን ትረግጣለህ በእኔ ተማምኗልና አስጥለዋለሁ ስሜን አውቋልና እጋርደዋለሁ የእስራኤል አምላክ ዛሬም በዙፋኑ ነው (ሆ) ስሙ ሲጠራ ይሰራል አየነው ይኸው (ሆ) በጌትነቱ ችሎት አምኖ ሚስማማ እርሱ አምላኬ ነው የሚል ድምጹን ያሰማ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተነስ በገና ሆይ ተነስ ፤ ተነስ ማሲንቆ ሆይ ተነስ ተነስ እኔም እነሳለሁ ፤ ተነስ አምላኬ እንዲወደስ ተነስ ወንድሜ ሆይ ተነስ ፤ ተነሽ እህቴ ሆይ ተነሽ ተነሽ እኔም እነሳለሁ ፤ ተነሽ አምላኬ እንዲወደስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአህዛብ አማልክት በድኖች አይሰሙ ጆሮ እያላቸው ይጥሩት (፬x) ተኝቶ ይሆን አምላካቸው የእኔ ግን አምላክ ግን የኤልያስ ስጠራው ከላይ የሰማኝ ተማምኜው ልኑር እንጂ አምኜው ሥጋት አይገባኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተነስ በገና ሆይ ተነስ ፤ ተነስ ማሲንቆ ሆይ ተነስ ተነስ እኔም እነሳለሁ ፤ ተነስ አምላኬ እንዲወደስ ተነስ ወንድሜ ሆይ ተነስ ፤ ተነሽ እህቴ ሆይ ተነሽ ተነሽ እኔም እነሳለሁ ፤ ተነሽ አምላኬ እንዲወደስ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ