Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ቃላት እስከማጣ ተደንቂያለሁኝ ወደ እኔ ስትመጣ (፪x) ማይሆንን ነገር ይሆናል ብለህ ማይቻለውን ይቻላል ብለህ ይኸው አስደነከኝ እንዲህ አድርገህ (፪x) አቤት አምላኬ አርገህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል አቤት ጌታዬ አርገህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል አንተ ተናጥቀህ ለእኔ ብለህ አስደናቂ ነገር ይኸው አደረገ (፪x) አቤት አምላኬ አርገህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል አቤት ጌታዬ አርገህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ቃላት እስከማጣ ተደንቂያለሁኝ ወደ እኔ ስትመጣ (፪x) በእኔ ብልጠት በእኔ ጉብዝና ኢሄ ሁሉ አልሆንምና እከፍላለሁ አሃ ለአንተ ምሥጋና (፪x) እከፍላለሁ አሃ ምሥጋናህን እከፍላለሁ ኦሆ አምልኮህን እከፍላለሁ አሃ ዝማሬህን እከፍላለሁ ኦሆ ተመሥገንህን ክፍል አደርጋለሁ በደስታ ኢሄም ያንስበታል ለዚህ ጌታ (፪x) እየበሉ እተጠጡ ዝም ኢሄ ነገር እኔ አይገባኝም እከፍላለሁ እኔስ በደስታ ተመሥገኔ ይገባዋል ጌታ እከፍላለሁ አሃ ምሥጋናህን እከፍላለሁ ኦሆ አምልኮህን እከፍላለሁ አሃ ዝማሬህን እከፍላለሁ ኦሆ ተመሥገንህን ክፍል አደርጋለሁ በደስታ ኢሄም ያንስበታል ለዚህ ጌታ ክፍል አደርጋለሁ እንደገና ሌላም ሌላም ነገር ጭምርና በእኔ ብልጠት በእኔ ጉብዝና ኢሄ ሁሉ አልሆንምና እከፍላለሁ አሃ ለአንተ ምሥጋና (፪x) አቤት አምላኬ አርገህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል አቤት ጌታዬ አርገህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል የልቤን ሃሳብ ሞልተህልኛል የልቤን ሁሉ ሞልተህልኛል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ