Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጠንነት ነው ወይ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብዙ ብወድህ፣ ብዙ ምረኸኝ፣ አብዝቼ ብጠጋህ፣ ብዙ ትተህልኝ፣ የኔማ ፍቅር ሁሉ በምክንያት፣ ያንተ መውደድ ግን ያለ ስሌት ፍቅርህ ሲለካ ሲመዘን፣ ነፍስ እስከ መስጠት ሚመዝን፥ ፍቅርህ ሲመዘን ሲለካ፣ እስከ መስቀል ሞት ነው ለካ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እወድሃለሁ አምላኬ እወድሃለሁ የኔ ሕይወት አንተን መውደድ ልቤ ውስጥ ያለው የአክብሮት ፍርሀት የሞላው የፍቅርህን ጥልቀቱን እያሰብኩኝ አንተን መውደድ አክብሮት ተሞላሁኝ ወደር የሌለው መልካምነትን፣ ‘ማይመረመር ጠሊቅ ፍቅርህን፣ ይህሁሉ አይቼ ባልወድህ አይገርምም ወይ? የማይለወጥ የማይናወጥ፣ ‘ማይንሸራተት ‘ማያውቀውን ወረት ፍቅርህን አይቼ ባልወድህ አይገርምም ወይ?
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይገርምም ወይ ባልወድህ? (*2) ጤንነት ነው ወይ ባላመልክህ? (*2) አንድ ቀን ቢያበቃስ ብዬ ‘ማልሠጋበት፣ ግለቱ የማይበርድ ዘመናት ቢያልፉበት፣ ከምረግጣት ምድር በላይ ‘ምታመነው፣ ጌታ ባንተ ፍቅር በማይለወጠው በኔ ሁኔታ ያልተጀመረ፣ በኔ አመል ጠባይ ያልተቀመረ፣ መነሻው ራስህ ከማንነትህ፣ ከፍቅር ልብህ ከመልካም ባሕርይህ ስበረታ አይጨምርም፤ ስደክም አይቀንስም፤
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅርህ ያው ነው ዘላለም (*2) እወድሃለሁ አምላኬ እወድሃለሁ የኔ ሕይወት አንተን መውደድ ልቤ ውስጥ ያለው የአክብሮት ፍርሀት የሞላው የፍቅርህን ጥልቀቱን እያሰብኩኝ አንተን መውደድ አክብሮት ተሞላሁኝ ወደር የሌለው መልካምነትን፣ ‘ማይመረመር ጠሊቅ ፍቅርህን፣ ይህሁሉ አይቼ ባልወድህ አይገርምም ወይ? የማይለወጥ የማይናወጥ፣ ‘ማይንሸራተት ‘ማያውቀውን ወረት ፍቅርህን አይቼ ባልወድህ አይገርምም ወይ?
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይገርምም ወይ ባልወድህ? (*2) ጤንነት ነው ወይ ባላመልክህ? (*2)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ