Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ትንሳዔውን ተናገሩ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አበቃለት ተብሎ ነበር ኢየሱሴ ሲቀበር ወሬ ሆኖ ሊቀር አለፈ ተብሎ ቢወራ ነበር ተብሎ ሊዘከር ወሬ ሆኖ ሊቀር የዓለምን ታሪክ ለወጠ ነገር ተገለበጠ የአዳም ዘር አመለጠ መቃብሩን ፈነቃቅሎ ሰይጣንን ጉድ አረገ ወደ አባቱ አረገ የሰው ኃጢአት ተወገደ ተሻረ የእኛ አበሳ በትንሳዔው ድል ነሳ መቼ እንደሞተ ቀረ ከሙታንም ተነሳ በትንሳዔው ድል ነሳ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ተነሳ ጌታዬ ተነሳ (፪x) ትንሳዔውን ተናገሩ የእምነት አባቶች መሰከሩ እኔም ለትውልድ ልናገርው ኢየሱስ ተነስቷል ልመስክረው (፪x) ተነስቷል ይሄ ጌታ ማኅተሙን እርሱ ፈታ ቅዱሳን በአንድ ሁኑና አክብሩት ከእኔ ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዕልልታ ሙገሳ ሞትን ድል ለነሳ ኢየሱስ ድል ነስቷል አክብሩት ቅዱሳን የታል ዕልልታ ለአዳነን ጌታ የታል ጭብጨባ መቅደስ የሚገባ (፪x) ኃይል እንደሌለው ቢመታ ወደ መስቀል ቢነዳ በትንሳዔው ድል ነሳ በእንጨት ላይ ቢንጠለጠል ስለ ሰው ልጅ ቢጐዳ በትንሳዔው ድል ነሳ ቢያሾፉ ቢያሳልቁበት እያሉ በል ውረዳ በትንሳዔው ድል ነሳ በደሙ እርቅ አወረደ አፈረሰ ያን ግድግዳ በትንሳዔው ድል ነሳ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ተነሳ ጌታየ ተነሳ(፪×) ትንሳዔውን ተናገሩ የእምነት አባቶች መሰከሩ እኔም ለትውልድ ልናገርው ኢየሱስ ተነስቷል ልመስክረው (፪x) ተነስቷል ይሄ ጌታ ማኅተሙን እርሱ ፈታ ቅዱሳን በአንድ ሁኑና አክብሩት ከእኔ ጋራ (፪x) ዕልልታ ሙገሳ ሞትን ድል ለነሳ ኢየሱስ ድል ነስቷል አክብሩት ቅዱሳን የታል ዕልልታ ለአዳነን ጌታ የታል ጭብጨባ መቅደሱ የሚገባ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ