Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተረጋግቷል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንዴ በፍቅሩ ልቤ ተነክቶ ሌላውን ናቀው በኢየሱስ ረክቶ በነገረኝ ቃል በእርሱ ጸንቼ ዘና ብያለሁ ጌታን ሰምቼ (፫ ጊዜ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል በአምላኩ ታምኖ እፎይ አለ ከአንተ ድምጽ ውጪ አልሰማ አለ ኢየሱስን ይዞ ቃሉን ተመርኩዞ በትከሻው መሃል ተንተርሶ ኢየሱስን ይዞ ቃሉን ተመርኩዞ በትከሻው መሃል ተንተርሶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልቤም አይፈራም ሁኔታን አይቶ አይደነብርም ጠላቱን ሰምቶ እነደ አንበሳ ነው ውስጤ ድፍረቴ አንዴ አትርፌያለሁ በማንነቴ በወይኑ ሃረግ ፍሬ ባይገኝ ቢሆንም ባይሆን አያስጨንቀኝ ደስ ይለኛል በጌታ ደስ ይለኛል ዓይናወጥም ከቶ እምነቴ የሰላም አምላክ ገብቷል ከቤቴ ደስ ይለኛል በጌታ ደስ ይለኛል ይህን ነው እንጂ ጀግና ሚሉት አይደነብርም በሚነግሩት በሰልፍ መሃል በምጥ ተይዞ ይደረድራል በገናን ይዞ ክበር እያለ ንገሥ እያለ ክበር እያለ ንገሥ እያለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል በአምላኩ ታምኖ እፎይ አለ ከአንተ ድምጽ ውጪ አልሰማ አለ ኢየሱስን ይዞ ቃሉን ተመርኩዞ በትከሻው መሃል ተንተርሶ ኢየሱስን ይዞ ቃሉን ተመርኩዞ በትከሻው መሃል ተንተርሶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጠላት ሁኔታን እያሳየኝ ልቤ እንዲከፋ ሲጠብቀኝ ይናፍቀዋል እንባ ከዓይኖቼ ምሥጋና ሞልቷል ከከንፈሮቼ በወይኑ ሃረግ ፍሬ ባይገኝ ቢሆንም ባይሆን አያስጨንቀኝ ደስ ይለኛል በጌታ ደስ ይለኛል ዓይናወጥም ከቶ እምነቴ የሰላም አምላክ ገብቷል ከቤቴ ደስ ይለኛል በጌታ ደስ ይለኛል ይህን ነው እንጂ ጀግና ሚሉት አይደነብርም በሚነግሩት በሰልፍ መሃል በምጥ ተይዞ ይደረድራል በገናን ይዞ ክበር እያለ ንገሥ እያለ ክበር እያለ ንገሥ እያለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእምነት አባቶቼ እንዲህ መከሩኝ ሁል ጊዜ በጌታ ተደሰት አሉኝ ወህኒ ቢከቷቸው የማይመች ቦታ መዘመር ቀጠሉ ውስጣቸው ነው ደስታ ቢሆንም ባይሆን አመስግኑ መልካም እንዲሆን አመስግኑ ዕልል በሉ አመስግኑ ዕልል በሉ እንጂ አመስግኑ አታጉረምርሙ አመስግኑ አምላክ አትሙ አመስግኑ ዕልል በሉ አመስግኑ ዕልል በሉ እንጂ አመስግኑ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቅዱሳን ሁሉ ለእርሱ ዘምሩ አንሱ በገና አምጡ ምሥጋና ቢሆንም ባይሆን አመስግኑ መልካም እንዲሆን አመስግኑ ዕልል በሉ አመስግኑ ዕልል በሉ እንጂ አመስግኑ አታጉረምርሙ አመስግኑ አምላክ አትሙ አመስግኑ ዕልል በሉ አመስግኑ ዕልል በሉ እንጂ አመስግኑ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ