Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ትርፌማ ቅባት ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሥምህ በአፌ ላይ ይጣፍጠኛል ሁሌ ስጠራው ደስ ደስ ይለኛል የትኛው ሥም ነው የተወደደው ጠዋት ተወርቶ ማታ የሚወርደው እንዳየነው የእኔ ኢየሱስ ግን ሥሙ ይለያል ሁሌ ስጠራው ደስ ደስ ይለኛል ጠረነ ልዩ ማዕዛ ያለው የአባትዬ ሥም ልክ እንደ ማር ነው እንደ ማር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደ ማር ኧረ እንደ ማር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔስ ቆርጫለሁ ለጌታ ዘንድሮ ሕይወት ተገለጠ በራልኝ በቶሎ ዋጋዬን ተምኜ ስለወጣሁኝ እመቅደሱ ደጃፍ ወስዳችሁ ጣሉኝ ትርፌማ ቅባት ነው ቅባት በመንገዴ ያገኘኛል አልኩኝ ያየኛል አባቴ ዋጋዬን ተምኜው ስለወጣሁኝ እመቅደሱ ደጃፍ ወስዳችሁ ጣሉኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሄ ኦሆ አርዶ የወጣ ሰው ከቶ አይመለስም ጌልጌላ ተነስቶ ቤቴል ላይ አይቆምም እያሪኮን አልፎ ዮርዳኖስ ይዘልቃል እጥፍ መንፈስ ይዞ በክብር ይመለሳል በኤልያስ እጅ ላይ ውኃ የሚያፈሰው አስራ ሁለት ጥማድ በሬ አረደው በሕያው ልብሱ ምን አለ የተከተለው ሞኝ ሆኖ አይደለም ክብር አይቶ ነው ቅባት አይቶ ነው ክብር አይቶ ነው ጌልጌላ ሸለፈትክ የተገረዘው ቤቴል የእግዚአብሔር ቤት የተጸለየው እያሪኮም ይናድ በጩኸት ይፍረስ ዮርዳኖስ ልጠመቅ በመንፈስ ቅዱስ አባናና ፋርፋን አልል እንደ ሰው ዮርዳኖስ ይበልጣል የደፈረሰው ብቅ ትልቅ ብዬል ከለምጽ እነጻለሁ አንተ ያልከኝ ቦታ ፈውስ አገኛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መዳን አገኛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘመኔ እንደ ሻማ እንደ ጧፍ ቢነድ ያንስበታል እንጂ መች ይበዛበት እርሱማ ተዋርዶ በሞቱ አክብሮኝ ለኢየሱሴ ኖሬ እስቲ ይለይልኝ አሸፈተው ልቤን ኢየሱስን ወዶ የሠማይ አስባለኝ የምድሩን አስንቆ ልቤ ትዝታዬም እርሱ ጋር ቀረና ሁሉንም አሳቀኝ የእርሱ በለጠና ክብር በለጠና ቅባት በለጠና ሞኝ ነህ ይሉኛል የታል ሞኝነቴ አተረፈኩኝ እንጂ ምንድን ነው ጉዳቴ ኢየሱስን ይዤ እኔስ አትርፊያለሁ ምድር ተቀምጬ ቤቴ በሠማይ ነው ይኸውልህ ልቤን እንካ ውሰደው አንተ ጋር ይቀመጥ የእኔ ከንቱ ነው ሁሉንም ሰብስቤ ለአንተ ሰጠሁና አንተን አንተን አልኩኝ የአንተ በለጠና መንፈስ በለጠና ቅባት በለጠና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ