Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተሳልሜ አልሄድም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አነጋልኝ ዛሬን በዕድሜዬ ጨመረው (፪x) በስሙ ዋጅቼ ቀኑን ልጀምረው (፪x) አይ አይ አይ አይ ሳላመልክ በከንቱ አይ አይለፍ ዕለቱ አይ አይ አይ አምልኪው ተብዬ ተነግሮኝ ጀምሬ አምልኩት እላለሁ እኔ ደግሞ ዛሬ አምልኪው አምልኪው ተብዬ ጀምሬ አምልኩት እላለሁ እኔ ደግሞ ዛሬ እናም እግዚአብሔር የሚመለከው ጠጋ ተብሎ ነው እንዴ እግዚአብሐር የሚመለከው በእውነት በመንፈስ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማደሪያው ስር እሆናለሁ እንጂ ዙፋኑ ስር እሰግዳለሁ እንጂ ተሳልሜ አልሄድም ከደጅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሃያራቱ ሽማግሌዎች ቅዱስ ቅዱስ እልፍ አእላፍ መላእክቱ ቅዱስ ቅዱስ ምስጋና አለው የተረፈ ከኔ የሚሻው ከቃሌ ባለፈ አምልኮ አለው የተረፈ እኔም ልዘምር ከቃሌ ባለፈ ሰው በከንፈሩ አምልኮ ልቡን ከእግዚአብሔር ቢያርቀው ልብን የሚመረምረው የአፉን ቃል ብቻ አይሰማው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማደሪያው ስር እሆናለሁ እንጂ ዙፋኑ ስር እሰግዳለሁ እንጂ ተሳልሜ አልሄድም ከደጅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለልቤ ጌታ ከልቤ ለልቤ ንጉስ ከልቤ እስኪ ልዘምር ከልቤ ዛሬም እንደልጅነቴ (፪x) እኔ ያመንኩትን አውቃለሁኝ ልንገረው የሚሻ እኔ ያመንኩትን አውቃለሁኝ ልንገረው የሚሻ ጌታ ነው የመጀመሪያ ጌታ ነው የመጨረሻ አምላክ ነው የመጀመሪያ አምላክ ነው የመጨረሻ (፪x) ሃይለኛ የመጀመሪያ ሃይለኛ የመጨረሻ ታዋቂ የመጀመሪያ ታዋቂ የመጨረሻ ዝነኛ የመጀመሪያ ዝነኛ ነው የመጨረሻ ንጉስ ነው የመጀመሪያ ንጉስ ነው የመጨረሻ ጌታ ነው የመጀመሪያ ጌታ ነው የመጨረሻ አምላክ ነው የመጀመሪያ አምላክ ነው የመጨረሻ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ