Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተው በለው እንጂ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው ሆይ ሰው ሆይ ሰው ሆይ ሰው ሆይ ሰው ሆይ (ተው በለው)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ ማልዶ ክፉ ነገር ዘርቶ የወደደውን አደርጎ ሄደ መልካምና ክፉ ዘር ነበር በእጁ ጊዜው ደረሰና ዝቅ ብሎ አጨደው አይ መከራ ምን ይለዋል መልካሙን ቢዘራ ክፉውን ዘርቶ መጣበት መከራ አዬ ጉዱ ባያስተውል እርሱ ጊዜው ደርሶ መጣበት መዘዙ (የዘራውን አገኘ) ዘርቶ ማጨዱ ግድ ነበረ (የዘራውን አገኘ) ከዘራው ቦታ መብቀል ጀመረ (የዘራውን አገኘ) አቤቱ ማረኝ ሲል ተናዘዘ (የዘራውን አገኘ) ሰማይ ይቅር ቢል ምድር ቂም ያዘ ስዘራው የሚቀለኝ ሳጭደው የሚከብደኝ አለማስተዋሌ ጉድ እንዳያረገኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔም ፈራሁኝ አይ ጉዴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክፉ ዘርቶ ማጨዱ ከበደው ሀዘኑም በረታ አሳመመው ሲዘራ መች እንደዚህ መሰለው መከራ አስተማረው (አስተዋይ ተማረ ፥ አስተዋይ) አሁን እኔም ለራሴ ፈራሁኝ የምዘራው መልሶ እንዳያንቀኝ የማደርገውን ሁሉ እንዳስተውል አስተዋይ አርገኝ (አስተዋይ ተማረ ፥ አስተዋይ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክፉ ዘርን ሳያስተውል ጥሎ ተቀመጠ አገር ሰላም ብሎ ሲቃይ ያዘው ቀን ጠበቀውና ዘርቶ ማጨድ ተወስኗልና (የዘራውን አገኘ) ዘርቶ ማጨዱ ግድ ነበረ (የዘራውን አገኘ) ከዘራው ቦታ መብቀል ጀመረ (የዘራውን አገኘ) አቤቱ ማረኝ ሲል ተናዘዘ (የዘራውን አገኘ) ሰማይ ይቅር ቢል ምድር ቂም ያዘ ስዘራው የሚቀለኝ ሳጭደው የሚከብደኝ አለማስተዋሌ ጉድ እንዳያረገኝ እኔም ፈራሁኝ አይ ጉዴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
“በስውር የሚሰራ በግልጽ እንዲከፈለው ዘርቶ እንደሚታጨድ ማነው የሚያስተውለው የምን ጉድ መጣብኝ ብለህ እንዳትፈራ የትላንት ስህተትህ መከራን ሲያፈራ ጌታማ ምሮኛል ስጋ መች ሊለቀኝ የዘራሁትን ሁሉ ማጨድ አይቀርልኝ ሥጋ በሥጋ ሳይቀጣ አይቀርም እንደሚል በቃሉ ዛሬ ሚዘራው ነገ ይበቅላልና ምከሩ ተው በሉ በል እንግዲህ አይዞህ አሁንም ጊዜ አለህ የኋላህን ትተህ የፊትህን እያየህ መልካም መልካሙን ብቻ ዝራ ሕይወት እንዳይሆንብህ መከራ”
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክፉ ዘርቶ ማጨዱ ከበደው ሀዘኑም በረታ አሳመመው ሲዘራ መች እንደዚህ መሰለው መከራ አስተማረው (አስተዋይ ተማረ ፥ አስተዋይ) አሁን እኔም ለራሴ ፈራሁኝ የምዘራው መልሶ እንዳያንቀኝ የማደርገውን ሁሉ እንዳስተውል አስተዋይ አርገኝ (አስተዋይ ተማረ ፥ አስተዋይ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው ሆይ ሰው ሆይ ሰው ሆይ ሰው ሆይ ሰው ሆይ (ተው በለው)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ