Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተወራርጃለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተወራርጃለሁ እኔማ ያወጣኛል ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ እርሱ አለልኝ ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ የኢየሱስ ነኝ ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ አይጥለኝም ብዬ አይጥልማ (አይጥልማ) አይረሳማ (አይረሳማ) (፪x) ይታመናል እግዚአብሔር አይጥልማ ይታመናል እግዚአብሔር አይረሳማ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የይለፍ ቃል አለኝ ተሻገር ብሎኛል ፋሬስ ብዬ ልውጣ ጌታ ቀድሞልኛል የኋላዬን ሁሉ የኋሊት ረስቼ ልገስግስ በእምነት ጌታን ተመኝቼ ልሻገር በእምነት እርሱን ተመክቼ ይታመናል ጌታ ይታመናል ይይታመናል ኢየሱስ ይታመናል ይታመናል ጌታ ይታመናል ይታመናል እርሱ ይታመናል (፫x) ገና ለአንተ ክብር (ለአንተ ክብር) ገና ለአንተ ዝና (ለአንተ ዝና) ገና እዘምራለሁ (እዘምራለሁ) ገና እንደገና (፪x) ለእግዚአብሔር እኔማ ለእግዚአብሔር አለኝ ብዙ ምሥጋና ብዙ ክብር ለኢየሱሴ እኔማ ለኢየሱሴ አለኝ ብዙ ምሥጋና ብዙ ውዳሴ አለኝ አለኝ ምሥጋና ለአዳነኝ ከእጆቹ ተዘግተው ሳለ ኢየሱስ መጣ ጠላቴ መሸበት ለእኔ ሌቱ ነጋ የተናገረኝን እስከሚፈጽመው አይጥለኝም አለ እግዚአብሔር ታማኝ ነው አይተወኝም አለ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ይታመናል ጌታ ይታመናል ይይታመናል ኢየሱስ ይታመናል ይታመናል ጌታ ይታመናል ይታመናል እርሱ ይታመናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተወራርጃለሁ እኔማ ያወጣኛል ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ እርሱ አለልኝ ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ የኢየሱስ ነኝ ብዬ ተወራርጃለሁ እኔማ አይጥለኝም ብዬ አይጥልማ (አይጥልማ) አይረሳማ (አይረሳማ) (፪x) ይታመናል እግዚአብሔር አይጥልማ ይታመናል እግዚአብሔር አይረሳማ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ