Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ትውልድ አለ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘመን ሲያስብል “ድሮ ቀረ ክርስትና” ምስሉ ጠፍቶ ደብዝዞ ከትላንና፣ ሆኖ ድብልቅ ሕዝብ መልኩ ያልጠራ፣ ግስጋሴው የሚያስፈራ ግን እግዚአብሔር ስለ ስሙ ግድ ይለዋል፤ በዘመናት ያለ ምስክር ራሱን መች ይተዋል? የቤቱ ባለቤት ርስቱን አይጥልም፤ ከተኩሎቹ መሀል በጎቹ አይጠፉትም “ለእግዜር ትውልድ አይቅር ብለው የማሉ መሠዊያን አፍርሰው ኪዳንን የተዉ ነቢያትን አጠፉ በክፋት ዘመቻ ተስፋ ቆርጫለሁ፤ ቀርቼ እኔ ብቻ!”
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኀይሉ ሁሉ ተሟጥጦ ለፈራው ኤሊያስ ከሰማያት መጣ አምላካዊ መልስ “ቅሬታ አለኝ ከትውልዱ፣ ለባዕዳን ያልሰገዱ፣ ጉልበታቸው ያልተበላ፣ ‘ማያምራቸው ወደኋላ” እንደ አብድዩ አሉ ወገን ‘ሚያስመልጡ ትውልድ በቁርጥ ቀን እንደ ዮዳሄ አሉ አባቶች፣ የሚያወርሱ የአምላክ ሥርዐት የቤቱ ባለቤት ርስቱን አይጥልም፤ ከተኩሎቹ መሀል በጎቹ አይጠፉትም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አለው ትውልድ ዛሬም፣ በድብልቅ ዘመን ያልተበራረዙ፣ በጠባቡ መንገድ እውነትን የያዙ፣ በሁለት ሀሳብ ‘ማያነክሱ፣ ዐመፃን እጅ ያልነሱ፣ በነፍሳቸው የቆረጡ፣ በጽድቅ ወንጌል ያልቀየጡ፣ አተኩረው ብድራትን፣ የናቁ ይህች ዓለምን፣ ተሥሎ መስቀል በልባቸው፣ የእግዜር ጠላት ጠላታቸው አለው ዛሬም ትውልድ፣ ልገኝ እኔም ሲባል አንድ አልቀር በትዝታ፣ አልኖርም በምኞት ትናንት የነበረው እግዚአብሔር ምን ተስኖት! ልሁን የክብር ዕቃ እንጂ ልገኝ እኔ፣ አለ ሕያው ክንዱ ዛሬም በዘመኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእምነት ጋሻን አነሣለሁ የመንፈስ ሰይፍ እመዝዛለሁ እውነት ሆኖ ዝናሬ በጽድቅ ወንጌል ጸንቶ እግሬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ