Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተዉኝማ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ (ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ) እኮ ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ (ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ) ሁሉን ችሎ ዓይኔ ስላየ ይሄ ጌታ ከሰው የተለየ (ሁሉን ችሎ ዓይኔ ስላየ ይሄ ጌታ ከሰው የተለየ) ኢሄ ጌታ ከሰው ተለየ ኢሄ ኢየሱስ ከሰው ተለየ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንገት ያስደፋኝ ያሳነሰኝ ከወዲህ ወድያ ያንገላታኝ ጌታ ስትመጣልኝ በመንገዴ ላይ ሸሸኝ ጠላቴ አንተን ከሩቅ ሲያይ በእውነት ጌታ ነህ እዘዝ በእኔ ላይ አሆሆሆዬ እወይ ወዬ (አሆዬ) የፂዮን ልጅ (አሆዬ) ተራው የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ (፪x) እኔ አላወራም ፊቴ ከቆመው ከተራራዬ ጌታን ሳመልክ ዝቅ ዝቅ ይላል ወርዶ ከላዬ (፪x) ፊቴ የቆመውን ይህን ተራራ ጌታ ስትመጣልኝ ሆነብኝ ተራ ጌታ የጠራው ሰው ሆኖ ከልቡ አያገኘውም መርዙ የእባቡ እንባው አይሆንለት የእርሱ ቀለቡ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ (ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ) እኮ ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ (ተዉኝማ ተዉኝ ተዉኝ ጌታ አይችልም አትበሉኝ) ሁሉን ችሎ ዓይኔ ስላየ ይሄ ጌታ ከሰው የተለየ (ሁሉን ችሎ ዓይኔ ስላየ ይሄ ጌታ ከሰው የተለየ) ኢሄ ጌታ ከሰው ተለየ ኢሄ ኢየሱስ ከሰው ተለየ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአንበሳው ልጅ ተራው የአንተ ነው ተራመድ እንጂ የኢየሱስ ልጅ ዘመኑ የአንተ ነው ተራመድ እንጂ የጀግናው ልጅ ተራው የአንተ ነው ተራመድ እንጂ የኢየሱስ ልጅ ዘመኑ የአንተ ነው ተራመድ እንጂ እስኪ ተነስ ተነስ ተነስ ተነስ ተነስ ጌታ ያየልህን ውረስ ውረስ ውረስ (፪x) የአንበሳው ልጅ ተራው የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ የኢየሱስ ልጅ ዘመኑ የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ የጀግናው ልጅ ተራው የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ የኢየሱስ ልጅ ዘመኑ የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ እስኪ ተነሽ ተነሽ ተነሽ ተነሽ ተነሽ ጌታ ያየልህን ውረሽ ውረሽ ውረሽ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሆሆሆዬ እወይ ወዬ (አሆዬ) የፂዮን ልጅ (አሆዬ) ተራው የአንቺ ነው ተራመጂ እንጂ (፪x) እኔ አላወራም ፊቴ ከቆመው ከተራራዬ ጌታን ሳመልክ ዝቅ ዝቅ ይላል ወርዶ ከላዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተዉኝ ተዉኝ ተዉኝ (፪x) ስትነካኩኝ ኢኸው ባሰብኝ እኮ ተዉኝ ተዉኝ ተዉኝ ልሂድ ልሩጥ ባለ ራዕይ ነኝ ተዉኝ!
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ