Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ተይ ነፍሴ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተይ ነፍሴ የአምላክሽን ቃል ስሚና ግራ ቀኙን ተይውና ኋላ ደግሞ እንዳይቆጭሽ ከአምላክሽ ጋር ተጣልተሽ እርሱ ነው ሚረባሽን ሚያውቅልሽ ከእርሱ ሌላ አትፈልጊ የሚረባሽን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃሃ አምላክሽ አለ ፣ አሃሃ ሚያስብልሽ አሃሃ ግራና ቀኙን ፣ አሃሃ ምን አሳየሽ አሃሃ እርሱስ ስለአንቺ ፣ አሃሃ ቆስሏልና???? አሃሃ ሌላ አትፈልጊ ፣ አሃሃ አይጠቅምምና ኤሄ ሞልቶ ላይሞላ ኤሄ ለዓለም ነገር ነፍሴ አትጨነቂ የቀረው ይቅር ኤሄ ሁሉ ከንቱ ነው ኤሄ የከንቱ ከንቱ ነፍሴ ቃሉ ይሻላል የእርሱ የአንደበቱ እኔ ደግሞ ወይ ለራሴ ቀን አስቦ??? ለክብር ነፍሴ የሰጠኀኝ ፈራሽ ሥጋዬ ላይሆነኝ መከበሪያዬ አባትዬ ባክህ አደራ በዘመኔ ስራህን ልስራ አስከብሬህ ልኑር ለክብርህ ስምህ በእኔ ላይ እንዲጠራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተይ ነፍሴ የአምላክሽን ቃል ስሚና ግራ ቀኙን ተይውና ኋላ ደግሞ እንዳይቆጭሽ ከአምላክሽ ጋር ተጣልተሽ እርሱ ነው ሚረባሽን ሚያውቅልሽ ከእርሱ ሌላ አትፈልጊ የሚረባሽን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃሃ አታስጨንቂኝ ፣ አሃሃ አታውኪኝ አሃሃ ወዲህና ወዲያ ፣ አሃሃ አትበይቢኝ አሃሃ የዓለም ብልጭልጭ ፣ አሃሃ መልኩ ውበቱ አሃሃ ሁሉም ጠፊ ነው ፣ አሃሃ ደርሷል ሰዓቱ ኤሄ ኀጢአት ብትሰሪ ኤሄ ትሞቻለሽ ነፍሴ ጽድቅን ብትሰሪ በሕይወት ትኖሪያለሽ ኤሄ እንዳያዝንብሽ ኤሄ የሞተልሽን ነፍሴ ለጽድቅ ንቂ በሕይወት ለሚያኖርሽን ሥጋ ነቅቶ መንፈስ ቢደክም መንፈስ ነቅቶ ሥጋ ሲደክም ለበረታው ላሸነፈው ብትወግኚ ለበለጠው ነፍሴ ዕውቀት ፍቃድ አለሽ ተገዢለት ለታደገሽ ለግዚአብሄር ለስሙ ኑሪ በሰማይ ቤት ፊቱ እንዳታፍሪ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ