Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ትችላለህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ ተዉ ሰዉ ምንድነው የሚያወራው ይፈፅመዋል አምላኬ የጀመረውን ይጨርሰዋል እግዚአብሄር የጀረውን ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል ትችላለህ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን መስራት ትችላለህ ይቻልሃል ሁሉን ማድረግ ይቻልሃል ይቻልሃል ሁሉን መስራት ይቻልሃል ባህሩን እንደሆን ከፍለኧዋል ድንጋዩን እንደሆን ሰንጥቀሃል ተራራውን እንደሆን ሜዳ አድርገሃል ምን አለ ያላረከው ምን ይሳንሃል ትችላለህ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን መስራት ትችላለህ ይቻልሃል ሁሉን ማድረግ ይቻልሃል ይቻልሃል ሁሉን መስራት ይቻልሃል ሳስብ ሳለሁ ተስፋ እንደሌለኝ የእግዚአብሄር መኖር ትዝ አለኝ በቃ ተዉኝ እግዚአብሄር አለ እርሱ ካለ ምን ችግር አለ ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል ትችላለህ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ ትችላለህ ሁሉን መስራት ትችላለህ ይቻልሃል ሁሉን ማድረግ ይቻልሃል ይቻልሃል ሁሉን መስራት ይቻልሃል ከዙፋናት በላይ ዙፋኑ ላይ ያለው እግዚአብሄር ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው ከእርሱ በላይ ሆኖ የበላይ የሌለው እግዚአብሄር ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው እንዲህ አርግ እንዲህ አታድርግ የሚለው የሌለው እግዚአብሄር ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው ጌታ ማለት አንተ ብቻ ነህ ሌላ ጌታ አላውቅም (፪x) አምላክ ማለት አንተ ብቻ ነህ ሌላ አምላክ አላውቅም (፪x) ንጉስ ማለት አንተ ብቻ ነህ ሌላ ንጉስ አላውቅም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ