Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፀሎቴ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስፀልይ ነፍሴ ይነቃቃል ስፀልይ እንባዬም ይደርቃል ስፀልይ ሁሌ እበረታለሁ ስፀልይ ኃይልን አገኛልሁ ስፀልይ ቋጠሮ ይፈታል ስፀልይ መዝጊያው ይከፈታል ስፀልይ ሁሌ እጽናናለሁ ስፀልይ እረፍት አገኛለሁ ስፀልይ ዲያቢሎስ ይወድቃል ስፀልይ ስፍራውን ይለቃል ስፀልይ ድልን አገኛለሁ ስፀልይ ሀሴት አደርጋለሁ ስፀልይ ቃሉን እረዳለሁ ስፀልይ አስተውለዋለሁ ስፀልይ እምነት እሞላለሁ ስፀልይ ሁሌ እደሰታለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለአንድ ክርስቲያን በኢየሱስ ለዳነ የዘለዓለምን ሕይወትን ላገኛ ጸሎት ትልቁ ዋና ለሕይወቱ ትልቁ ነገር ነው እኮ ቁልፉ ጸሎት ትልቁ ዋና ለሕይወቱ ትልቁ ነገር ነው እኮ ቁልፉ (፪x) ስኖር ከጌታ ጋር በዚህች ምድር ላይ እንዴት ሳልጸልይ የሱን ፊት ሳላይ ድምጼን ሳሰማው ድምጹን ሲያሰማኝ ጸሎት ብቻ ነው ሁሌ ያስተማረኝ ድምጼን ሳሰማው ድምጹን ሲያሰማኝ ጸሎት ብቻ ነው ለእኔ ያስተማረኝ (፪x) በቃሉ ነግሮኝ ወደ እኔ ጩህ ብሎ መልስ እንዲሰጠኝ በእራሱ ምሎ እኔም በፊቱ ተንበረከኩኝ ታላቅ እንዳለኝ አንድ ነገር አየሁኝ በሬን ዘግቼው በስውር ለምኜው በግልጽ ከፍሎኛል ጌታን ታምኜው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስፀልይ ነፍሴ ይነቃቃል ስፀልይ እንባዬም ይደርቃል ስፀልይ ሁሌ እበረታለሁ ስፀልይ ኃይልን አገኛልሁ ስፀልይ ቋጠሮ ይፈታል ስፀልይ መዝጊያው ይከፈታል ስፀልይ ሁሌ እጽናናለሁ ስፀልይ እረፍት አገኛለሁ ስፀልይ ዲያቢሎስ ይወድቃል ስፀልይ ስፍራውን ይለቃል ስፀልይ ድልን አገኛለሁ ስፀልይ ሀሴት አደርጋለሁ ስፀልይ ቃሉን እረዳለሁ ስፀልይ አስተውለዋለሁ ስፀልይ እምነት እሞላለሁ ስፀልይ ሁሌ እደሰታለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ