Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዋጋ ስጠው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዛሬ ታይቶ ነገ ሊጠፋ ድንገት ሊሰበር እንደሸክላ ላጭሩ ዘመኔ ቀጠልኩለት ዕድሜ መላ ዘይጃለሁ እፎይ ትበል ነፍሴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለሕይወቴ ዋጋ ሰጠሁ ኢየሱስን ማግኘቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሞት ወዲያ እሻገር ዘንድ ላልሞት ሕያው ሆኜ ሰረገላው አሳፈረኝ ሊያሻግረኝ ማዶ ጠርቶኝ ኢየሱስ ወደ እረፍቱ እንዳልጠፋ ወዶ (፪x) ሞት እንደው አይቀርም ሰው ግን ሞት ይፈራል ከበሩ ላይ ደርሶ ሊወስደው ሲመጣ በእምባ ዐይኑ አይቶታል ነፍሱን ይወስዳታል ድምጹን ሳያሰማ ላይመልሰው ዳግም አንዴም ሳያቅማማ ነፍሱን ይወስዳታል ኮቴ ሳያሰማ ላይመልሰው ዳግም አንዴም ሳያቅማማ በድኑን ታቅፈው ወዳጅ ዘመዶቹ ቢያለቅሱ አይመለስ ደረት እየደቁ በእርግጥ በኢየሱስ አምኖ ካልዳነ ሰው ዋይ ዋይ ይበሉለት ደግመው ያልቅሱለት ግን በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ከዳነ ይህ ሰው እልል ይበሉለት ለቅሷቸውን ትተው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለሕይወቴ ዋጋ ሰጠሁ ኢየሱስን አግኝቼ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሞት ወዲያ እሻገር ዘንድ ላልሞት ሕያው ሆኜ ሰረገላው አሳፈረኝ ሊያሻግረኝ ማዶ ጠርቶኝ ኢየሱስ ወደ እረፍቱ እንዳልጠፋ ወዶ (፪x) ከንቱ ለሆነ ነገር ታይቶ ለሚጠፋ ለሕይወት ዋስትና አጥተህ ወንድሜ አትልፋ ክርስቶስን አምነህ ዋጋ ስጥ ለሕይወትህ ታይቶ የሚጠፋ እንዳያታልልህ ነይ እህቴ ና ወንድሜ ዘመኑ አልቋል ዛሬ ነገ አትበል የመዳን ቀን ዛሬ ነው እንዳትወላውል ከጨለማ ከሞት ከሞት አምልጥ እሩጥ ኢየሱስ ያድናል ለሕይወትህ ዋጋ ስጥ የመዳንህ ቀን ዛሬ ነው እባክህ ወገኔ አትወላውል አትባክን ትረፍ ከኩነኔ (፪x) ትረፍ ከኩነኔ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ