Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ዋናዬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ የግል ነው የግል ነው ኢየሱስ የግሌ ነው አየደል የጋራ አልናጠቀውም ከማንም ጋራ ኢየሱስ የግል ነው የግል ነው ኢየሱስ የግልሌ ነው አየደል የጋራ አልደራደርም ከማንም ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዋናዬ ኢየሱስ ነው ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ዋናዬን አላስነካም ካለ እሱ ትርፍም የለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በኢየሱስ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ በጌታ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ (፪x) ጠላቴ ሊያጓጓኝ አንድ ነገር ቢያሳየኝ ብኩርናዬን አልሽጥም የምስር ወጥ ይቅርብኝ ከዔሳው ተምሬያለሁ ለምንም ሆኛለሁኝ ጠላቴ ሊያጓጓኝ አንድ ነገር ቢያሳየኝ ኢየሱስ አልሽጥም ሰላሳ ብር ይቅርብኝ ከይሁዳ ተምርያለሁ ለምንም ሆኛለሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዋናዬ ኢየሱስ ነው ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ዋናዬን አላስነካም ካለ እሱ ትርፍም የለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዋናዬ ኢየሱስ ነው መኖር እንኳን ትርፍ ነው ዋናዬን አላስነካም ካለ እሱ መኖር የለም በኢየሱስ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ በጌታ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ በኢየሱስ ከሚመጡብኝ የሚሰጡኝ ይቅርብኝ በጌታ ከሚመጡብኝ የሚሰጡኝ ይቅርብኝ እሳቱ እጥፍ ቢነድም ለምስሉ አልሰግድም እግዚአብሔር አምላኬ ነው አምኜው ነው ብሞትም ሊገለጥ ካለው ክብር ሳስተያየው አይቆጭም ለምን አንደመረጠኝ ይህንን አሰምራለሁ ከሁሉም አስቀድሜ ጥሪዬን አከብራለሁ የእምነት አባቶቼን ያለፉትን እያየሁ እርሱን ለማክበር ለርሱ ለመኖር እሽቀዳደማለሁ እሽቀዳደማለሁ (፫x) እሽቀዳደማለሁ እሽቀዳደማለሁ ከእንግዲህ እልደለል ለጊዜያዊ ነገር እግዚአብሔር ያሰበልኝ የዘላለም ቁም ነገር ከዚህ አይበልጥብኝም የቀረው ሁሉ ቢቀር አወዳድሬ ይሻለኛል ብዬ እንዳልናገር የእኔ ኢየሱስ ከምንም ጋር አይወዳደር አስተያይቼ ይሻለኛል ብዬ እንዳልናገር የእኔ እግዚአብሔር ከነጭራሹ አይወዳደር ጭክን አድርጌ ቆርቻለሁ ለኢየሱስ ብቻ እኖራለሁ አልመለስም ወደኋላ ጠላቴ መለከት ቢነፋ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ