Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ውበት እና ግርማህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውበት እና ግርማህ ያማረ ሞገስህ እጅግ የከበረ ዝናህን ሰምቼ መጣሁ ከሰማሁት በላይ ሆኖ አየሁ አስገረመኝ አገዛዝህ ሁሉን በፍቅር ይዘህ አያልቅም ቢነገር ስራህ ጌታዬ እጅግ ልዩ ነህ ልዩ ነህ (፫x) ጌታዬ እጅግ ልዩ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአማልክት መካከል እንዳንተ ያለ ማነው በላይ በሰማይ በታች በምድር አንተን የሚመስል አጣሁ ኃያልና የተፈራህ ሥልጣናት ሁሉ በእጅህ ነው መንግሥትህ ዘለዓለም እጅግ የጸና ነው ዝናህን አውርቼ አልጨርሰው አይበቁኝምና ቃላት ለመግለጽ የአንተን ማንነት ስለዚህ ዝም ብዬ ላምልክ ሕይወቴን ለአንተ ላስገዛልህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውበት እና ግርማህ ያማረ ሞገስህ እጅግ የከበረ ዝናህን ሰምቼ መጣሁ ከሰማሁት በላይ ሆኖ አየሁ አስገረመኝ አገዛዝህ ሁሉን በፍቅር ይዘህ አያልቅም ቢነገር ስራህ ጌታዬ እጅግ ልዩ ነህ ልዩ ነህ (፫x) ጌታዬ እጅግ ልዩ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብዙ ኃያላን የነበሩ ታላዝ ነን ብለው የተነሱ ዛሬ ቢፈለጉ አንዳቸውም የሉ ሞት አሸንፏቸው ተረሱ አንተ ግን ያለህ የነበርህ ለዘለዓለም ትኖራለህ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ የሚስተካከልህ የሌለህ ስለ አንተ ዘምሬ መቼ/መች ጠገብኩ (፪x) ሥምህን ጠርቼ አልረካሁ (፪x) ያንስብሃል ኢሄ አይበቃህ (፪x) ከዚም በላይ ክብር ይብዛልህ (፪x) አይበቃህምና ልጨምር ገና ከልቤ ይፍለቅ ብዙ ምሥጋና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ