Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ወጀቡ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን የታመነ መች አፈረ አንተን የታመነ መች ከሰረ አምላኬ ሆይ ብርቱ መታመኛዬ ነህ ኢየሱሴ ብርቱ መታመኛዬ ነህ አምላኬ ሆይ ብርቱ መታመኛዬ ነህ ኢየሱሴ ብርቱ መታመኛዬ ነህ (፪x) ትላንትን አልፌ ዛሬ ደርሻለሁ ደርሻለሁ ዛሬ ደርሻለሁ (፪x) ቀኝህ ደግፎኛል ለነገ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ለነገ አምንሃለሁ (፪x) ምን ያስደነግጣል ለምን እሰጋለሁ እሰጋለሁ ለምን እሰጋለሁ (፪x) ተሻገሪ ያለኝ ጌታ ከእኔ ጋር ነው ከእኔ ጋር ነው ጌታ ከእኔ ጋር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር አለ ፣ አለ አለ አምላኬ አለ ፣ አለ አለ በኃይሉ አለ ፣ አለ አለ በሥራው አለ ፣ አለ አለ እኔም አየሁት ፣ አለ አለ ሲደርስልኝ ፣ አለ አለ ጠላቴን ረግጦ ፣ አለ አለ ሲወጋልኝ ፣ አለ አለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወጀቡ ቢበዛ ነፋሱ ቢያይልም ኦ ቢያይልም ነፋሱ ቢያይልም (፪x) ቃሉን እይዛለሁ አልነቃነቅም አሃ አልነቃነቅም (፪x) ቃል ይናገር እንጂ ቃሉን የሚጠብቅ አሃ ቃሉን የሚጠብቅ (፪x) ከሁኔታ በላይ አምላኬ ነው ትልቅ አሃ አምላኬ ነው ትልቅ (፪x) ክበር ዛሬ እንደገና (፫x) ልርካ ክብርህን ልይና ልጥገብ ክብርህን ልይና ልጥገብ ክብርህን ልይና (፪x) ለፈተና መውጫ አዘጋጀልኝ አሃ አዘጋጀልኝ (፪x) ለማዕበሉ ደግሞ ገደብ ሰራልኝ አሃ ገደብ ሰራልኝ (፪x) የእኔ ነገር እርሱን ይመለከተዋል አሃ ይመለከተዋል (፪x) ስለ እኔ ተዋግቶ አሸንፎልኛል አሃ አሸንፎልኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር አለ ፣ አለ አለ አምላኬ አለ ፣ አለ አለ በኃይሉ አለ ፣ አለ አለ በሥራው አለ ፣ አለ አለ እኔም አየሁት ፣ አለ አለ ሲደርስልኝ ፣ አለ አለ ጠላቴን ረግጦ ፣ አለ አለ ሲወጋልኝ ፣ አለ አለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዮርዳኖስ ጩኸት ዝም ብሎ እያጓራ (፫x) አምላክን ጥራ እንጂ አትደንግጥ አትፍራ (፫x) ዮርዳኖስ ፉከራው እስክትረግጠው ነው (፫x) አይዞህ በእምነት ግባ ያዘዘህ ጌታ ነው (፫x) ክበር ዛሬ እንደገና (፫x) ልርካ ክብርህን ልይና ልጥገብ ክብርህን ልይና ልጥገብ ክብርህን ልይና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ