Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ውለታው አለብኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያደረገልኝን ውለታውን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳስብ ለእኔ የሆነውን አመስግን ይለኛል እንደገና ውስጤ ይጮህብኝና (፪x) ከየት እንደተነሳሁ የሆነልኝ ትዝ አለኝና በአምላኬ ፊት ጨፈርኩኝ ደስ እያለኝ ክብሬን ተውኩና እንዳበደ ቢያዩኝ በልባቸው ቢንቁኝ ልቤ አምላኬ ላይ ነው ምንም ቢሆን መች ትዝ አሉኝ [1] ምህረቱን (እንደ እኔ ያየ) ልቡ ተነሳ (ላምልከው አለ) ቸርነቱን (አንደ እኔ ያየ) ልቡ ተነሳ (ላምልከው አለ) ጥበቃውን (አንደ እኔ ያየ) ልቡ ተነሳ (ላምልከው አለ) አባትነቱን (አንደ እኔ ያየ) ልቡ ተነሳ (ላምልከው አለ) ከሆንኩለት በላይ ልሁንለት ራሤን ባዋርደው አለኝ ምክንያት ሥርዓትስ ቢሉኝ መች ሊገባኝ ውለታውን ሳስብ ይብስብኝ ያደረገልኝን ውለታውን ሳስብ ለኔ የሆነውን አመስግን ይለኛል እንደገና ውስጤ ይጮህብኝና (፪x) ኢየሱስ አለ ሲሉኝ ሮጬ መጣሁ ሽቶዬን ይዤ ፊቱን ሳየው ሰገድኩኝ እግሩን ልሳም ይራስ በእምባዬ ምን ነካው አትበሉኝ አምላኬ ነው እስኪ ተዉኝ ብዙ ምህረት ያገኘሁ ይቅር የተባልኩ ሰው ነኝ [2] ምህረቱን (እንደ እኔ ያየ) ልቡ ተነሳ (ላምልከው አለ) ቸርነቱን (አንደ እኔ ያየ) ልቡ ተነሳ (ላምልከው አለ) ጥበቃውን (አንደ እኔ ያየ) ልቡ ተነሳ (ላምልከው አለ) አባትነቱን (አንደ እኔ ያየ) ልቡ ተነሳ (ላምልከው አለ) ከሆንኩለት በላይ ልሁንለት ራሤን ባዋርደው አለኝ ምክንያት ሥርዓትስ ቢሉኝ መች ሊገባኝ ውለታውን ሳስብ ይብስብኝ ብቀኝለትም ብሰግድለትም ባሸበሽብም (ለእርሱ) ህይወት ለሆነኝ ሰላም ለሰጠኝ ከሞት ላዳነኝ (ለእርሱ) (፪x) ውለታው (አለብኝ እኔ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ