Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ወረደ አምላኬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በአፍላ ልጅነት እራዕይ ሰጥቶኝ ውስጤ እይፈላ እንዴት ያስችለኝ በዚህ ደስ ብሎኝ ብሰብክ ባወራ መንገድ ዘጋብኝ ያባላጋራ በአጭር ቀጨሁት ብሎ ሲዝናና ጥሼው መሄዴን አላየምና ተጥዬ የምቀር መስሎታልና እንዲህ የዋዛ መቼ ሆንኩና መስሎት የፈራሁ ገና ለገና ጉዱ ፈላበት ነካካኝና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወረደ አምላኬ ከሃያላን ጋራ ከሰማይ መቅደሱ አያበራ ወረደ አምላኬ ከሃያላኑ ጋር በሰልፉ ስለ እኔ ሊዋጋ አልመለስም ሰልፉን ፈርቼ ፤ አልመለስም ቅባቱን ይዤ አልመለሰም አምላኬን ይዤ ፣ አልመለስም ቅባቱን ይዤ አልመለስም ሰልፉን ፈርቼ ፤ አልመለስም ቅባቱን ይዤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምንም ቢያወራ እኔ ላልፈራ አታመልጠኝም ቢል ለፉከራ ዛቻ ፉከራ ላይሆን ላይሰራ ጸጉሬን ዐይነካም ምን ቢንጠራራ ዝምበል ጠላቴ እስኪ አትፎክር ከአንተ የሚበልጥ አለኝ እግዚአብሔር ሰልፉ የእግዚአብሔር መሆኑን ሳያውቅ ዘሎ ገባበት አቤት መናናቅ ወይ አለማሰብ አዬ መሳሳት መቼ ይሆናል በእሳት መጫወት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወረደ አምላኬ ከሃያላን ጋራ ከሰማይ መቅደሱ አያበራ ወረደ አምላኬ ከሃያላኑ ጋር በሰልፉ ስለ እኔ ሊዋጋ አልመለስም ሰልፉን ፈርቼ ፤ አልመለስም ቅባቱን ይዤ አልመለሰም አምላኬን ይዤ ፣ አልመለስም ቅባቱን ይዤ አልመለስም ሰልፉን ፈርቼ ፤ አልመለስም ቅባቱን ይዤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጠላቴ ሲያየኝ መስሎት ማልበቃ ጌታ ግን ቀባኝ አድርጐ አለቃ ሰው ሁሉ ሲያየኝ አንተ ብላቴና አትችለውም ህጻን ነህና ህጻን ብመስልም ምንም ማልረባ ገልብጬው መጣሁ ያንን ገለባ ሲያስብ ጠላቴ በአምላኬ ማፍር እኔ ሳለቅስ እርሱ ሊፎክር ተአምር ሰራና የእኔ እግዚአብሔር ከዐይኔ አስወገደው እስኪ ልዘምር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወረደ አምላኬ ከሃያላን ጋራ ከሰማይ መቅደሱ አያበራ ወረደ አምላኬ ከሃያላኑ ጋር በሰልፉ ስለ እኔ ሊዋጋ አልመለስም ሰልፉን ፈርቼ ፤ አልመለስም ቅባቱን ይዤ አልመለሰም አምላኬን ይዤ ፣ አልመለስም ቅባቱን ይዤ አልመለስም ሰልፉን ፈርቼ ፤ አልመለስም ቅባቱን ይዤ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ