Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ወረደልኝ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተስፋዬ???????? የኋላዬን እየረሳሁ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ ወዳየሁት መድረሻዬ ውጊያው/ሰልፉ ቢበረታም ሄጄ እወርሳለሁ (፪x) እንዴት ይሆናል አልልም ሆኖ ስለማየው ተስፋ የሰጠው በእርግጥም እርሱ የታመነ ነው (፬x) ህልመኛው ህልሙ ሳይፈታ ከግዞት ወርዶ ቢገላተል??? ቅዠት አይደለም እውን ነዉ ማለፊያው መውጪያው ጭንቅ ነዉ ይሁን እንጂ ጌታውን የጠበቀ አይቀርምና መክበሩ ቆይቶ ደጅ ለጠና ዘምበል ላለለት በክብሩ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብዬ ተቀኘሁኝ እንደገና (እንደገና) የጌታዬን ማዳን አየሁና ብዬ ተቀኘሁኝ እንደገና (እንደገና) የአለፈውን ሕይወቴን አሰብኩና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወረደልኝ ፣ ፈረደልኝ ፣ ደረሰልኝ ፣ አሻገረኝ (፪x) ከላዬ ከላዬ ሰላሜ ሰላሜ (፪x) ከላዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የኋላዬን (የኋላዬን) እየረሳሁ (እየረሳሁ) የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ ወዳየሁት መድረሻዬ ውጊያው ቢበረታም ሄጄ እወርሳለሁ (ካለው?? እንደ ኢየሱስ) የኋላዬን (አዎ) እየረሳሁ (እየረሳሁ) የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ (እዘረጋለሁ) ወዳየሁት መድረሻዬ (መድረሻዬ) ሰልፉ ቢበረታም ሄጄ እወርሳለሁ (ሄጄ እወርሳለሁ) እንዴት ይሆናል አልልም ሆኖ ስለማየው ተስፋ የሰጠው በእርግጥም እርሱ የታመነ ነው (፬x) ምን ብትገፋ በጣውንቷ ነብይ ወለደኝ መካኒቷ ጽዋው መራር ነው የመከራ ቀኑ እስኪደርስ በየተራ ይሁን እንጂ ጌታውን የጠበቀ አይቀርምና መክበሩ ቆይቶ ደጅ ለጠና ዘምበል ላለለት በክብሩ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብዬ ተቀኘሁኝ እንደገና (እንደገና) የጌታዬን ማዳን አየሁና ብዬ ተቀኘሁኝ እንደገና (እንደገና) የአለፈውን ሕይወቴን አሰብኩና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወረደልኝ (ወረደልኝ) ፣ ፈረደልኝ (ፈረደልኝ) ደረሰልኝ (ደረሰልኝ) ፣ አሻገረኝ (አሻገረኝ) (፪x) ከላዬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ