Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ያቦቅን ስሻገር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት እጄን ሲይዘኝ ብዙም አልታዘዝኩም ከአመታት አመት ሳልሰማው ኖርኩኝ ልቤማ ጠጣር ነው ለመርታት እንጂ መሸነፍ መች አውቆ ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ብዙ ባክኛለሁ እርካታን ፍለጋ ደሞዜን ቀይረው ሲያስከፍሉኝ ዋጋ ብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቅላላ አንዴ ንካኝና ጎዶሎዬን ሙላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ አንዴ ነክተኸኝ ስሜን ከለወጥከው እያነከስኩም ቢሆን ሁሉንም ቀድማለሁ ቀድሜ ደርሳለሁ ..... ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነው አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው *2
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሁን አልዋሽህም ስሜን ነግርሃለው ሰብስቤ ሲበተን ስባክን ኖረያለሁ ይሻግር ደሞዜም የልፋቴም ዋጋ ብቻዬን ቀርቼ ልሞግት ካንተ ጋር ንካው ሹላዳዬን ቀደም ቀደም አልበል አንተን አስቀድሜ ከኋላ ልሻገር እያነከስኩ ብመጣም ፈጥኜ ባልኸድም ካንተ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም የከሰረ የለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነው አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው *2
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያልቀደመኝ የለም ያላለፈኝ እኔን በምህረት ደጅ ስጠብቅ ዘመዴን መቀደም ተምሬ መረታት ሰው ከሌለህ መጠበቂያው ስፍራው ሆኖኝ መኖርያዬ እድሜዬን ከስሬ ለማላተርፍበት ከሰው ተገልዬ ተገናኘን ድንገት ልሸከም ችላለሁ የተሸከመኝን አንዴ ንካኝና ስሜን ለውጥልኝ ስፍራ ለውጥልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነው አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ